Page 1 of 1

ብፁዕ አቡነ መልከጸዲቅ የጉራጌ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ! የጉራጌ ሕዝብ መሪ!!

Posted: 24 Feb 2023, 15:11
by Horus
ጉራጌ በሚባል ምድር ብልጽና የሚባሉ ካድሬዎች ቁጭ ብለው ጳጳሱ፣ ሼኩ፣ ሽማግሌው ሲመራ ያዳምጣሉ እንጂ መድረክ ወጥጠው አይፈድሉም! ጉራጌ በብልግና ፓርቲ አይመራም!!