በአዲስ አበባ ዙሪያ ቤት የሚፈርሰው ህገወጥ ስለሆኑ ሳይሆን ንብረታቸውን ለመዝረፍ ከነካችሁን ስልጣናችን እናሳያለን ለማለት ነው::
Posted: 23 Feb 2023, 14:36
በአዲስ አበባ ዙሪያ ቤት የሚፈርሰው ህገወጥ ስለሆኑ ሳይሆን ንብረታቸውን ለመዝረፍ ከነካችሁን ስልጣናችን እናሳያለን ለማለት ነው:: አሸባሪ ሰው አራጅ ህዝብን የሚያፈናቅል አብይ ራሱ መሆኑ አሁን የማያውቀው አብይ ብቻ ነው::