Page 1 of 1

አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 02:49
by Horus
በጉጉት እየጠበቅብን ነው! አማራ ከዚህ የጎሳ ዝባዝንኬ እስካልጸዳ ድረስ አንዴ በትግሬ፣ ደሞ በኦሮሞ መዋረዱን ይቀጥላል !! ታላቁን ያማራ ሕዝብ ለ30 አመት ያዋረደ ይህ ቆሻሻ የጎሳን ፌዴሬሽን ጥሎ የሚወጣው መቼ ነው!!

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 08:00
by Axumezana
The way forward! Free Amhara from neo-colonization !

ነገር፥ ግን፥ ሆዳም፥ አማራን፥ ተሸክመህ፥ ቀላል፥ አይሆንም፥

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 11:17
by Abere
ሆረስ፤

ይህ ጉዳይ መቀልበስ ከማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።እንደሚታየው አዴፓ እረግጦ በመውጣት የኦነጎች የማታለየ ድርጅት የሆነውን ብልጽግና ፍርስርሱን እያወጣው ይመስላል። በአደፓ እና በኦነግ-ብልጽግና መካከል ያለው ቅራኔ በፍጹም ሊታረቅ የሚችል አይደለም - ለጊዜው ለማስታገስ ቢሞከር እንኳን አይሆንም። አዴፓ አገራዊ ተቆርቋሪነት ሲሆን ኦነግ-ብልጽግና ደግሞ ኢትዮጵያን በማፍረስ ኦሮምያ የምትባል ምናባዊ አገር መፍጠር ነው። ይህ የግብ ልዩነት እጅግ ተጻራሪ ነው። ከብዙ ሚዳያዎች እንደ ሚነበበው እና እና እንደሚደመጠው አዴፓ (ብአደን) ከፍተኛ ህዝባዊ ቅቡልነት እየሰበሰበ ይመስላል፤ በተቃራኒው ኦነግ-ብልጽግና የቁዘማ ጊዜ ውስጥ ገብቷል።

ሌላው የአሁኑ የብ አደን እምቢ ባይነት ለየት የሚያደርገው፡ ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ ነባር ቢሆኑም አዳዲስ እና ተቆርቋሪ አባላት የሞሉት ነው ባይ ነኝ። ይህ የትውልድ ቅያሬ ደግሞ የአሰላለፍ ቅያሬ ያስከትላል። ጥንት ወያኔ በገራችው ፈረስ አሁንም በዛው እሄድበታለሁ ለሚለው አብይ አህመድ ፈረሱ አመል ያወጣ እና አዲስ ስለሚሆን ሊጥል ይችላል።

I can not say the country face constitutional crisis, because Ethiopia does not have one ,but it is a grave crisis for the OLF-PP. It surely will k!ss goodbye soon.

Horus wrote:
23 Feb 2023, 02:49
በጉጉት እየጠበቅብን ነው! አማራ ከዚህ የጎሳ ዝባዝንኬ እስካልጸዳ ድረስ አንዴ በትግሬ፣ ደሞ በኦሮሞ መዋረዱን ይቀጥላል !! ታላቁን ያማራ ሕዝብ ለ30 አመት ያዋረደ ይህ ቆሻሻ የጎሳን ፌዴሬሽን ጥሎ የሚወጣው መቼ ነው!!

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 14:01
by Horus
አበረ፣
ያልካቸውን አዳዲስ ክስተቶች እንዲጠናከሩ መርዳት አለብን ።ኮንስቲቲውሽናል ክራይሲስ ሕገ መንግስት ኖሮም (ካልሰራ) ወይም ፈጽሞ ከሌለም የሚኖር ቀውስ ስለሆነ ያ አያከራክርም ። ትልቁ፣ እጅግ ትልቁ ቁም ነገር አሁን የተነሳው ያማራ ተቃውሞ ምንን ያለመ ነው የሚለው ነው!! ይህ ቆሻሻ ኤትኖክራሲ ለመጠጋገንና የሃይል ክፍፍል ከኦሮሞች ጋራ ለመካፈል ከሆነ ነገሩ ሁሉ የእምቧይ ካብ ይሆናል ። አማራ ጥርሱን ነክሶ የጎሳ አደረጃጀት መፍረስ አለበት ብሎ ከተነሳ እመነኝ ማጆሪቲው ኢትዮጵያ ከጎኑ ቆሞ ይነሳል። በኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካና አደረጃጀት ሳይፈርስ ማንም ሰላም አያገኝም ። The Amara movement need to force a new national constitutional convention to take place. Ditto.

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 14:16
by kibramlak
ትክክል በተለይ ፌደራል አካቢ ያሉት አጋሰሶች ፣

ከዚህ ጋር በተያያዘ ትህነጎች ለምን ትልቁ ስእል ማየት ተስኗቸው (ሊሰልቅጣቸው የመጡ የኦሮሙማ ከርከሮዎች) በአማራ ጠል መሰረት ያደረገ የበታችነት ስሜት እየተነዱ ሌላ ሚልዮን ለመገበር የሞት እብደት በር ሲፎክሩ ማየት ለማመን ይከብዳል፣፣

Axumezana wrote:
23 Feb 2023, 08:00
The way forward! Free Amhara from neo-colonization !

ነገር፥ ግን፥ ሆዳም፥ አማራን፥ ተሸክመህ፥ ቀላል፥ አይሆንም፥

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 15:42
by DefendTheTruth
Anybody will enter into a union or an association not to serve the interest of the other member or party but to serve that of its own.

This is the general truth, but it may look like different to the ቆሞ ቀሮች and other infected with Bulldozer tooling!

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 16:44
by Abere
ሆረስ፤

ያነሳኸው ነጥብ እጅግ ጠቃሚ ነው። አዴፓ(ብአድን) ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎ ያቀረበው ጥሪ ግብ እና አላማ ሊያብራራው ይገባል። በብሶት ደረጃ ለዘመናት ህዝብ አንጀቱ በስብሶ የጨረሰውን ነው ያሰማን። ጎሳን በጎሳ የመተካት ሂደት ሳይሆን የጎሳ ህገ-መንግስት እና ክልል የሚባል የጦስ ምንጭ የሚሽር ጤናማ ስርዐት ነው ህዝብ ማየት የሚሻው። እንደ እኔ አዴፓ በአቋሙ ቢጠናከር፤ ህዝብን ማዕከል ያደረገ እንቅስቃሴ፤ እንድሁም የፓለቲካ ምህዳሩ በርዕዮተ አለም እና በዜጋ ላይ ያተኮረ፤ የወደ ፊቱ የፌደራል ስርዐት አወቃቀር መሰረታዊ መስፈረቶችን ያሟላ ፤ በቀጥታ በህዝብ ድምጽ ተወዳድሮ የሚመረጥ ፕሬዚዳንት የሚመራትን ጤናማ አገር እውን የማድረግ ድምጽ ቢሆን መልካም ነው።

ከአዴፓ ህዝብ ብዙ መስማት ይጠብቃል - ቁርጠኝነቱን አገራዊ የፓለቲካ ራዕይ። ይህ የበለጠ ህዝባዊ እና ብሄራዊ ተሳትፎ ያስገኝለታል። ከዚህ ውጭ የገል ወተት እንዳነሳት ድመት ሚያው ከሆነ - ተራ በተራ ይበላሉ። ለማንኛው የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው አሉ ይባላል - ብአደን እየተሟሟቀ ይመስላል።

Horus wrote:
23 Feb 2023, 14:01
አበረ፣
ያልካቸውን አዳዲስ ክስተቶች እንዲጠናከሩ መርዳት አለብን ።ኮንስቲቲውሽናል ክራይሲስ ሕገ መንግስት ኖሮም (ካልሰራ) ወይም ፈጽሞ ከሌለም የሚኖር ቀውስ ስለሆነ ያ አያከራክርም ። ትልቁ፣ እጅግ ትልቁ ቁም ነገር አሁን የተነሳው ያማራ ተቃውሞ ምንን ያለመ ነው የሚለው ነው!! ይህ ቆሻሻ ኤትኖክራሲ ለመጠጋገንና የሃይል ክፍፍል ከኦሮሞች ጋራ ለመካፈል ከሆነ ነገሩ ሁሉ የእምቧይ ካብ ይሆናል ። አማራ ጥርሱን ነክሶ የጎሳ አደረጃጀት መፍረስ አለበት ብሎ ከተነሳ እመነኝ ማጆሪቲው ኢትዮጵያ ከጎኑ ቆሞ ይነሳል። በኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካና አደረጃጀት ሳይፈርስ ማንም ሰላም አያገኝም ። The Amara movement need to force a new national constitutional convention to take place. Ditto.

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 18:26
by Selam/
የተነቃነቀ ጥርስ ወይ ይነቀላል አለበለዚያ ባለበት እየጠዘጠዘ ይበሰብሳል ከዚያም እራሱን ብቻ ሳይሆን ጎረቤቶቹንም ያበክታል። ብልህ የሆነ ሰው ግን የተበላሸውን ጥርስ በፍጥነት በአዲስ ጥርስ እንዲተካ ያደረጋል። ከርሞ ጥጃው ብልፅግና መነቃነቅ ብቻ ሳይሆን፣ መንቀዝና መቀዳደድ ከጀመረ ሰንብቷል። መቼ ይወድቃል እንዴትስ ሆኖ ይወድቃል ነው እንጂ መሆን ያለበት ጥያቄው፣ እንደሚበታተንማ ምንም ጥርጥር የለኝም።

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 19:18
by Horus
አገሬ በርትታ ካልረገጠች እርካብ
ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ!

ሎሬት ዮፍታሄ ንጉሴ

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 23 Feb 2023, 20:14
by TGAA
DefendTheTruth wrote:
23 Feb 2023, 15:42
Anybody will enter into a union or an association not to serve the interest of the other member or party but to serve that of its own.

This is a general truth, but it may look like different to the ቆሞ ቀሮች and other infected with Bulldozer tooling!
ኦቦ የሺመልስ ገደል ማሚቱ ሀገር ግዙ ተብላችሁ ሀላፊነት ቢሰጣችሁ የነቀዘ ታሪክ እንደ ቁራ እያስተጋባችሁ ሀገሪቱን ለመስልቀጥ ያላቅማችሁ ስትግተገቱ ታነቃችሁ፤ ያንተ እውነታ የበሰበሰ የነቀዝ አልጠግብ ባይ የሞጋሳ ባህል ነው ፤ 21 ክፍለዘመን እየኖራችሁ 14 ክፍለ ዘመን የዘላን ዘራፊ ባህል 80 ብሄረሰብ ላይ ለመጫን ተግተረተራላችሁ ፤ የኢትዮጵያ ህዝብን ትግስት ልክ እንደ ወያኔዎቹ ሞኝነት መስሏችኋል ፤ ይህ 5 አመት ጥጋባችሁ ሰማይ መንካቱ ሌላው ኢትዮጵያዊ ጥርሱን እንዲነክስባችሁ አድርጎታል ፤ ካሁን ወዲያ መብራት እንደበራባት ዲር አይናችሁ ፈጧል ግን መንቀሳቀስ አትችሉህም ፤ አንድ ግዜ ቁማር አታለህ ትበላልሀ ከደጋገም ግን መያዝ የማይቀር ሺመልስና አብይ አልተረዱትም ፤ ይህንን የጠነዛ የተፈበረከ ታሪክ ማመንዠጉ ፤ አፓርትመንት መዝረፉ ፤ 19፣000፣000 ሚሊ አቶቢስ ገዛን ብሎ ኪስ ማጨቁ እድሜ ልክ ይቀጥላል እዲቀጥል ነበር አይደል ? እያንዳንድ የሰራችኋት ግፍ ፤ ገና ገና ታስከፍላችኋለች ፤ ጥፍራችሁ ውስጥ ነው የምትደበቁት ፤ ጨፍጫፊ አረመኔነት ትርፍ የለውም ለዘመናት ያስከፍላችኋል

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 24 Feb 2023, 12:34
by DefendTheTruth
TGAA wrote:
23 Feb 2023, 20:14

ያጭበረበራ ይጠየቃል፣ አይቀሬ ነዉ፣ አጭበርብሮ ከሆነ።

ያለጨበረበረዉን ስም ማጥፋትም እንደዚያዉ ወንጀል ነዉና ያስጣይቃል። በስይበር ስፔስ ተሸፍነዉ መዋሸት ግን ያዉ ይቻላል፣ ልጊዜዉም ብሆን።

በስም ማጥፈት የምቀያር ነገር ቢኖር ኖሮ ኦቦ ሽመልስ ድሮ ገና ከስልጣን ተባሮ ነበር።

ጩሃታቺዉን ቀጥሉበት፣ ሰዉዬዉ ግን ገና ብዙ ስራ ይጠብቀዋል!

Re: አማራ ከኦሮሞ ጥገኝነት መላቀቁ ይሆን?

Posted: 24 Feb 2023, 13:15
by Selam/
ጭምቱና ደጉ ሽመልስ ከኦሮሚያ ያፈናቀላቸው ህዝቦች፥ ክስ ሳይሆን ስቅላት የሚገባው ወደል አህያ ነው።

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 12:34

Posted: 24 Feb 2023, 14:51

ጭበረበራ ይጠየቃል፣ አይቀሬ ነዉ፣ አጭበርብሮ ከሆነ። ጥሩ

በአሁኑ ወቅት ገሀድ የሆነው እውነታ አይታይህም ፍጹም የፖለቲካዊ ኦሮሙማ ጭፍኝ አማኝ ስለሆነ ፤ እውነትና ጅምበር እያደር ይጠራል አብረን እንጠብቅና እናያለን ፤