Page 1 of 1

ንአምን፥ዘለቀ፥ የሚዘውራቸው፥ ሜድያዎች፥ ሚናቸው፥ እየለዩ፥ ነው፥ ሔርሜላ፥ የአብይ ፥ወይስ፥ ይንአምን?

Posted: 23 Feb 2023, 01:47
by Axumezana

Re: ንአምን፥ዘለቀ፥ የሚዘውራቸው፥ ሜድያዎች፥ ሚናቸው፥ እየለዩ፥ ነው፥ ሔርሜላ፥ የአብይ ፥ወይስ፥ ይንአምን?

Posted: 23 Feb 2023, 02:35
by Horus
አክሱሜ
እጅግ በጣም ወደ ኋላ ቀርተሃል! ሄርሜላ ማለት የማንም ወያኔና ብልግና ፓርቴ ፍርፋሪ ለቃሚ አይደለችም ! እጅግ ብቁ ፕሮፌሽናል አዋቂ ምሁር ናት ። እሷ አቢይን ካሰናበተች ቆይቷል ! እነማንን ኢንተርቬው እንደ ምታደርግ ይህውልህ!!! በሄርሜላና በርሃኑ መሃል ያለው ኬሚስትሪ ተመልከት! Birds of the same feather flock together ይባላል!

Re: ንአምን፥ዘለቀ፥ የሚዘውራቸው፥ ሜድያዎች፥ ሚናቸው፥ እየለዩ፥ ነው፥ ሔርሜላ፥ የአብይ ፥ወይስ፥ ይንአምን?

Posted: 23 Feb 2023, 07:44
by Axumezana
መልሱን፥ በተዘዋዋሪ፥ መልሰሃል፥

እኔም፥ የምጠብቀው፥ የኢሳያስ፥ መሆንዋን፤ ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... n#p1362918