እንዳትቀሩ ! A must attend party for those of you who live in DC,Maryland and Virginia
Posted: 22 Feb 2023, 22:27
The legendary Sir Thomas H also will attend the party. This is the best opportunity if you want to meet me in person or you need my autograph or you want to have a photograph taken with me.

Solomon Tekaligne
በ D M V አካባቢ ለምትገኙ ተጋሩ በሙሉ በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛ እና ወቅታዊ ውሳኔ በመወሰን በቁርጠኝነት እና በአላማ ፅናት ሳይቋረጥ የተጋሩ ድምፅ እና ትክክለኛ የመረጃ አማራጭ በመሆን አገልግሎት ለሰጠንበት 12ኛ አመት የፅናት ራድዮ የምስረታ በአል እንኳን አደረሳችሁ እያልን ቅዳሜ APRIL 1 st 2023 ከ 6 pm ጀምሮ በ 1934 9th St NW, Washington, DC 20001 በ AXUM RESTAURANT በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ልናከብር ዝግጅታችንን አጠናቀናል በ D M V እና አካባቢዋ የምትገኙ ተጋሩ ያለፉትን የ 12 አመታት ቁርጠኝነታችንን የአላማ ፅናታችንን እና ተጋድሎዋችንን ያለፍንበትን መሰናክል እና ስኬት የምታደንቁበት የምታከብሩበት እና እውቅና የምትሰጡበት ምሽት በመሆኑ በፅናት ራዲዮ 12 ተኛ አመት የምስረታ በአል ላይ በቀኑ እና በሰአቱ በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን እውነት ያሸንፋል Artist Solomon Tekaligne mehari