Page 1 of 1

የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 22 Feb 2023, 20:30
by Horus
ምን አለ መሰላችሁ? የኢትዮጵያ ሕዝብ በአቢይ አህመድ ላይ እምነት አልብቅቷል ! እንዲያውም ምን አለ መሰላችሁ ሕዝቡ የሚያምነው ብርቱካን ሚደቅሳንና ብርሃኑ ነጋን አለ ! እኔ ሆረስ ዲክታተሩን ደግፈው የያዙት 3 ምሰሶዎች እየወደቁ ነው ስል ዝም ብሎ በስመ ነጋ አይደለም! ኦሮማራን የፈለሰፈ ስዩም ተሾመ ነው ። ኦሮማራ አብቅቷል !ስዩም ተሼም ወደ ዜጋ ፖለቲካ ማዘመሟ ነው! በውድም ሆነ በግድ የጎሳ ጥርቃሞ ንፍጥ ለቅላቂ የልጅ ጨዋታ ማብቃት እንዳለበት ሁሉም እየተስማማ ነው !

Re: የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 22 Feb 2023, 20:49
by Horus
ያቶቢስ ሌባ አዳነች አቤቤ እንደ ከተማ ከንቲባ ?!!! አገር የሚያክል ቲያትር ማለትኮ ነው ! ሕዝብ በመንግስት እምነት አጣ ማልትኮ መቀለድ ነው !


Re: የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 22 Feb 2023, 22:33
by Misraq
Brother Horus,

You are correct. The equilibrium has already shifted. The storm is building and gathering and I doubt if PP Oromuma has a worthy cause for it's supporters to die for. They will crumble. That is why the cowards in PP Oromuma goes against the Pretoria surrender of TPLF and stopped the disarmament process.

The coming two weeks are decisive for both

Re: የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 22 Feb 2023, 23:40
by Selam/
ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ!


Re: የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 22 Feb 2023, 23:42
by Horus
Misraq,
Something critically important has happened following the Synod's coup debacle. The level of factional fractures and the tempo of new realignment of forces indicate something deeply grave. My guess is that Ethiopians, people of the South, Amaras and other non-Oromuma forces finally saw the true color (intention and practice) of Abiy -Shimels led Oromo hegemony and probably separatist desires. The Ethiopian facade of team Abiy is now fully exposed for what it is. I believe it is this sudden awakening to the true intention of Oromuma that has shaken the Ethiopian politics. Political alignments are fast shifting. It is amazing!

Re: የዲክታተሩ ቁጥር 1 ተጽኖ ፈጣሪ ስዩም ተሾመ ወራጅ አለ ብሏል!!!

Posted: 09 Jun 2025, 14:52
by Misraq
Horus wrote:
22 Feb 2023, 20:30
እኔ ሆረስ ዲክታተሩን ደግፈው የያዙት 3 ምሰሶዎች እየወደቁ ነው ስል ዝም ብሎ በስመ ነጋ አይደለም! ኦሮማራን የፈለሰፈ ስዩም ተሾመ ነው ። ኦሮማራ አብቅቷል !ስዩም ተሼም ወደ ዜጋ ፖለቲካ ማዘመሟ ነው! በውድም ሆነ በግድ የጎሳ ጥርቃሞ ንፍጥ ለቅላቂ የልጅ ጨዋታ ማብቃት እንዳለበት ሁሉም እየተስማማ ነው !
አያያ ምን አይነት ወላዋይ ሰው ነህ ግን 8)