Page 1 of 1

ሰበር ዜና: አብዮት አህመድ አሊ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና እንዲያቆም አዘዘ

Posted: 22 Feb 2023, 17:39
by wazzupdog
የአማራ ክልል ልዩ ሀይል ህዝቡን ግዛቱንና የሀገሩን ድንበር ለማስከበር ከወያኔ ከሸኔና ከሱዳንም ጋር ሲዋደቅ ከሁለት ዓመት በላይ አሳልፏል:: ይህ መበረታታት ሲገባው ይልቁን ብሎ አብዮት አህመድ አሊ ልዩ ሃይሉ ስልጠናውን እንዲያቆም በስልክ ለአማራ ክልል መስተዳድር ማዘዙን እየተነገር ነው:: ይህ ደግሞ አማራውን ለበለጠ ጥቃት እንዲዳረግ ለማመቻቸት ነው:: :evil: :evil:


Re: ሰበር ዜና: አብዮት አህመድ አሊ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና እንዲያቆም አዘዘ

Posted: 22 Feb 2023, 17:51
by Abere
አፍንጫህን ላስ በለው። አይናችሁን ጨፍኑ እና ላሙኛችሁ። 44 ዙር ያሰለጠነውን የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሸኔን ለምን ትጥቅ አያስፈታም? There is nothing Amhara to lose by being insubordinate to PP-OLF. The only thing Amhara lose is sad news of death and displacement.

Re: ሰበር ዜና: አብዮት አህመድ አሊ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና እንዲያቆም አዘዘ

Posted: 22 Feb 2023, 19:54
by wazzupdog