Page 1 of 1
ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 20 Feb 2023, 22:44
by Abere
ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል። ኢትዮጵያን ለማዳን በዚህ ወቅት ህዝብ አስተዋይ መሆን ይጠበቅበታል - ጭልፊቶች እና የአደባባይ እውነተኛ መሳዮችን መለየት ተገቢ ነው። በተጨማሪም ኦነግ -ብልጽግና ላደረጋቸው ወንጀሎች ኦነግ መሆኑን ማወቅ ይገባል - ኦሮሞ እና ኦነግን መለያየት ተገቢ ነው።
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 20 Feb 2023, 22:59
by Misraq
ብልፅግና ገና በጨቅላ እድሜው ወያኔ በ25ኛ አመቱ የተጠላበትን እና የተተፋበትን ደረጃ ደርሷል። ብልፅግና አሁን ባለበት ቁመናው ስለበሰበሰ መፈራረስ የቅርብ ግዜ እድሉ ይሆናል።
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 03:20
by sun
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 11:44
by Abere
በኦነግ ስለ ሚሾፈረው ብልጽግና ውድቀት ለማወቅ የሚሳነው ጭንቀቱን በጩኸት ለመደበቅ እንደሚፈልገው የጦዘ ኦሮሙማ አይነቱ (like sun the baboon) ካልሆነ በስተቀር ለማንም የተገለጠ እውነት ነው። እርስ በእርሷ የተከፋፈለች መንግስት ትወድቃለች -ትደረመሳለች።
“Any kingdom divided against itself will be ruined, and a house divided against itself will fall.” Luke 11:17
ይህ የኦሮሙማ ብልጽግና ምድራዊ ሲዖል ሰካራም የዘረኛ ስብስብ እያከተመ ነው። መጥፎ ጠባሳውን ጥሎ ማክተሙ የግድ ሁኖበታል።
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 13:05
by Axumezana
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 13:18
by Abere
Please note you don't weigh anything on the balance to tip the scale. Politically, reduced to rubbles or to nothingness.
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 13:58
by Horus
አበረ፣
መሬት ከስር ስትንቀጠቀጥ በላይዋ ላይ ያሉት ፍጡራን ሁሉ ይርዳሉ! ይህ የኦርቶዶክስ ርዕደ መሬት ደሞ ዛሬም አለ፣ ወደፊትምይኖራል! ፍጡራን ቤታቸውን በጠንካራ መሰረት ላይ ካልገነቡ ነገም እንደ ገና ይርዳሉ ! ይህ ሕግ ነው !
በተመሳሳይ የዲክታተሩ መጽሃፍም የፖለቲካ ሕግ ነው! 3ቱም የዲክታተሩ ምሰሶዎች እየፈራረሱ ነው ። ይዘገያል እንጂ አንድ ሕዝብ ደሞ ለዚህ ስርዓተ ፍርሰት መፍትሄ ማበጀቱ የማይቀር የታሪክ ሕግ ነው !
Re: ብልጽግና ተሰነጣጥቆ ተከፋፍሏል። የሃይል ሚዛን ተዛብቷል። መሪው ግን ህዝብ ሊሆን ይገባል።
Posted: 21 Feb 2023, 14:51
by Abere
ትክክል! ይህ ነውጥ ህዝብን እየነዘረ ይገኛል። አንዳንድ ፌዘኛ ኦነጎች አብይ አህመድ እንደ እሳት አደጋ ሰራተኛ ደርሶ አደጋዋን ያጠፋልናል ብለው ያስባሉ - ይህ ርዕደት ግን ከአቅማቸው በላይ መሆኑን እንኳን አልገባቸውም።
Horus wrote: ↑21 Feb 2023, 13:58