Page 1 of 1
ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 14:48
by Abere
ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
አሁን በራ አይኔ አለ ዘፋኙ። እንኳን በራላችሁ ግን ከልባችሁ ይሁን።ለማንኛውም ጄግና እና ጭስ መውጫ አያጣም።
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 16:00
by Misraq
ዓብይ ከትግሬ ጋር አብሮ ሊበላቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን የተረዱት ይመስላል። መጪው ቀናት ወሳኝ ናቸው። የመበላት እድላቸው ሰፊ ነው። ምክንያቱም ቅልጥፍና የላቸውም።
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 16:22
by Abere
ቁም ነገሩ ብአዴኖች ከልባቸው ይዘልቁበታል ወይ ነው። እንኳን ከኦነግ እና ወያኔ ዛቻ ከተወረወረ ጦር የሰውራል የህዝብ እውነት እና እምባ። አሳምነው ጽጌ ቀደም አድርጎ ነግሯቸው ነበር - አሁንም ቢሆን ከህዝብ ጋር መቆም ይገባቸዋል።በመሰረቱ እኮ የአማራን ህዝብ እያስተዳደሩ አይደለም። ይህን ለመናገር ባይፈልጉት የግድ እውነቱ ነው የተናገረው። ይህ ወደየት ያመራል? የኦነግ እና ወያኔ ግፍ ዘመን መጠናቀቁን - ከእንግድህ ሊዋሽበት የሚችል ምክንያት ማለቁን።
Misraq wrote: ↑20 Feb 2023, 16:00
ዓብይ ከትግሬ ጋር አብሮ ሊበላቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን የተረዱት ይመስላል። መጪው ቀናት ወሳኝ ናቸው። የመበላት እድላቸው ሰፊ ነው። ምክንያቱም ቅልጥፍና የላቸውም።
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 17:08
by Axumezana
Too late !
ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ እያሉ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 18:38
by Abere
መብረቃዊ ጥቃት ለመፈጸም አስባችኋል እንደ? ቆይ የበቆሎው እሸት ይደረስ እሸት ትጠብሱ እና ትጠበሳላችሁ
Axumezana wrote: ↑20 Feb 2023, 17:08
Too late !
ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ አድነኝ፥ ብሎ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 18:42
by Axumezana
የሰራችሁት፥ ግፍ፥ ከሰማይ፥ መብረቅ፥ ያወርዳል፤
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 18:50
by Assegid S.
Abere wrote: ↑20 Feb 2023, 14:48
... ከልባችሁ ይሁን። ...
ከዚህ ቀደም እንዳልኩት
ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 19:06
by Misraq
Assegid S. wrote: ↑20 Feb 2023, 18:50
Abere wrote: ↑20 Feb 2023, 14:48
... ከልባችሁ ይሁን። ...
ከዚህ ቀደም እንዳልኩት
ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!
ትክክል። ትናንት ለትግሬ ራሱን ለባርነት ያሳደረ አሁን ደግሞ ለኦሮሞ ተላላኪ የሆነ የሆዳም አማራ ጥርቅም ከመግለጫ ያለፈ ነገር ያመጣል ብሎ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ እንደመጠበቅ ነው
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Posted: 20 Feb 2023, 20:49
by Abere
የብአዴን ትልቁ ችግር እኮ የሆድ ነገር አይሆንላቸውም። ከህዝብ ተለይተው ብቻቸውን ስለቀሩ ብቻ ሳይሆን ኦነግ-ኦሮሙማ እንደ ኮንዶም ዘልጦ ዘልጦ ሊጥላቸው መሆኑን እያወቁ ሲመጡ ለጊዜውም ቢሆን ማንገራገራቸው ይመስለኛል። ምናልባት ደግሞ ካመረሩ የሚታይ ይሆናል። ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ /ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ/ ሊሆን ይችል ወይስ ለትወና ከህዝብ መለየታቸውን ሲያውቅ መሰሪ አብይ አህመድ ይህችን ብላችሁ አንገራግሩ እኛ ምንም አንላችሁም ከዚያ የህዝብን ሆድ ታንቦጫቡጩታላችሁ ብሎ ይሆን። ውሸታም እረኛ እውነተኛው ቀበሮ ሲመጣ ኡኡ ቢል የሚደርስለት የለም ልማዱ ነው የሚለው ቢሆንስ? ይህ ሁሉ ያለመታመን ባህል (የሆድ) ያመጣው ጣጣ ነው።