Page 1 of 1

ሊቀ ሊቃውንት ሰናይ!

Posted: 19 Feb 2023, 23:30
by Horus
ወረብ፣ ግዕዝ። ዘወረ፣ ዞረ፣ ታጠፈ፣ መዞር። ዙሪያ፣ አዙሪት ማለት ነው ። ለምሳሌ ወር በየ30 ቀን ዞሮ ስለሚመጣ ወረብ ነው! ወረብ ሳይክል ማለት ነው ።

Re: ሊቀ ሊቃውንት ሰናይ!

Posted: 20 Feb 2023, 00:39
by Horus

Re: ሊቀ ሊቃውንት ሰናይ!

Posted: 20 Feb 2023, 02:29
by Selam/
እንደቁም የወረብ የከበሮ አመታት ልቤን የሚያነቃቃው የለም።
Horus wrote:
19 Feb 2023, 23:30
ወረብ፣ ግዕዝ። ዘወረ፣ ዞረ፣ ታጠፈ፣ መዞር። ዙሪያ፣ አዙሪት ማለት ነው ። ለምሳሌ ወር በየ30 ቀን ዞሮ ስለሚመጣ ወረብ ነው! ወረብ ሳይክል ማለት ነው ።