Page 1 of 1

የጉራጌ ክፍለ ሃገር የዜጋ ፖለቲካ ማዕከል ነው

Posted: 19 Feb 2023, 21:08
by Horus
ዛሬ ላይ ዴሞክራሳዊ ምርጫ ቢደረግ የብልግና ፓርቲ ሙሉ በሙሉ ተሸንፎ ይባረራል ! ትግሉ ይቀጥላል! ኢዜማ በበለጠ መደራጀትና ማደራጀት አለበት!

Re: የጉራጌ ክፍለ ሃገር የዜጋ ፖለቲካ ማዕከል ነው

Posted: 19 Feb 2023, 21:55
by Selam/
Totally agree!
Horus wrote:
19 Feb 2023, 21:08
ዛሬ ላይ ዴሞክራሳዊ ምርጫ ቢደረግ የብልግና ፓርቲ ሙሉ በሙሉ ተሸንፎ ይባረራል ! ትግሉ ይቀጥላል! ኢዜማ በበለጠ መደራጀትና ማደራጀት አለበት!