Page 1 of 1

የ1 ኩንታል ጤፍ ዋጋ በአንድ ወር ብቻ ከ5500 ብር ወደ 8000 ብር አሻቀበ!!!

Posted: 19 Feb 2023, 07:41
by Wedi
የ1 ኩንታል ጤፍ ዋጋ በአንድ ወር ብቻ ከ5500 ብር ወደ 8000 ብር አሻቀበ!!!
Please wait, video is loading...

Re: የ1 ኩንታል ጤፍ ዋጋ በአንድ ወር ብቻ ከ5500 ብር ወደ 8000 ብር አሻቀበ!!!

Posted: 19 Feb 2023, 08:26
by Digital Weyane
የኢትዮጵያ የዳቦ ቅርጫት ተብላ የምትጠራው ኡናታችን ትግራይ በጦርነቱ ሙክንያት ጤፍ ዎደ ኢትዮጵያ ኤክስፖርት ማድረግ ስላልቻለች የጤፍ ዋጋ በሁሉም ክልሎች ጭማሪ አሳይቷል፡፡ :roll: :roll: