Page 1 of 1
በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 06:09
by Wedi
በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 11:58
by Abere
በአብይ አህመድ የሚመራው የጅማ እስላማዊ ኦሮሙማ ወሃቢስት የፓለቲካ መጤ ድርጅት ከትውልድ ወደ ትውልድ ተጠብቆ ሲተላለፍ የቆየውን ነባር የእስልምና ሃይማኖት እንድያፈርስ እድል ሊሰጠው አይገባም። ይህ በተለይ ለወሎ ቤተ-አማራ ምን አይነት ሴራ እንደተፈጸመበት ግልጽ ነው። ልጅ ለእናቷ ምጥ እንደማስተማር ነው።
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 14:42
by Noble Amhara
Time to create Amhara Majili led by Bete Amharan Haji Omar Endris
!
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 15:22
by Noble Amhara
Time for a Breakaway!
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 16:28
by Right
Way to go. I am proud of the Amharas.
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 16:36
by Noble Amhara
Right wrote: ↑19 Feb 2023, 16:28
Way to go. I am proud of the Amharas.
5 Million Amhara Muslims do not need anyone to support them... Amhara Muslims should form their own councils and institution in Amhara State that represents their voice and netsanet! No more silence from the zeregna Gov!
Re: በአብይ አህመድ የተደረገውን መፈንቀለ መጅሊስ የሚቃወም ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Feb 2023, 16:52
by Abere
የሊቃውንት እና የኡላማዎችን አገር የሆነውን ወሎ ቤተ-አማራ በመናፍቃን ውሃብይ የፓርቲ መጅሊስ እንድመራ ማስገደድ አይቻልም። ይህ ዛሬ ኮምቦልቻ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እጅግ ተገቢ እና በመላው የነባሩ ቀደምት ሰላማዊው እስልምና ምዕምን ሊደገፈው ይገባል። በመላው የወሎ ቤተ-አማራ ከተማዎች በደሴ፥ወልድያ፥ጎንደር፥ ባህር ዳር፥ አዲስ አበባ ፤ወዘተ ተመሳሳይ ሰላማዊ ሰልፎች ማድረግ ያስፈልጋል። እስልምናን ለማጥፋት የተደረገ ሴራ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል።