Page 1 of 1

Graphic ! Viewers discretion advised : ለገጣፎ አማሮች ተጨፈጨፉ

Posted: 17 Feb 2023, 20:24
by Thomas H
Gobeze Sisay

ይህ ድርጊት ከሌሊቱ 6:30 ነው
"ከባለቤቴና ከልጆቼ ጋር አገር ሰላም ብዬ ተኝቻለሁ። የትልቅ ተሽከርካሪ ድምፅ ወደ ቤታችን አቅጣጫ ሲመጣ ይሰማኛል። መንገድ ስቶ የመጣ የጭነት ተሽከርካሪ መስሎኝ ደንግጨ ከአልጋዬ ብድግ ስል ቤታችንን ከወደ በሩ በኩል አንድ ግሬደር መብራት አጥፍቶ እያፈረሰው ነበር። ልጆቼም ባለቤቴም እኔም ራቁታችንን ተነሳን ። መውጫ መንገድ አጣን። የቤቱ ፍርስራሽ አቧራ አፍኖናል ። ከውጭ ጩኸታችንን የሰማ ሰው የግሬደሩን ኦፕሬተር ተማፅኖ አስቆመው። አሁን ከፍርስራሹ ውስጥ ራቁታችንን ወጥተን ቤታቸው ወዳልፈረሰባቸው ሰዎች ቤት ቢያስጠጉን እየሄድን ነው"
በዚህ ደረቅ ሌሊት በአዲስ አበባ አቅራቢያ ጣፎ አካባቢ ቤታቸው በላያቸው ላይ እየፈረሰባቸው የሚገኙ ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ የገለፁት ነው።

Re: Graphic ! Viewers discretion advised : ለገጣፎ አማሮች ተጨፈጨፉ

Posted: 17 Feb 2023, 21:47
by Union
እንኳን ደስ አለህ። እንኳን ለዚህ አበቃህ።

Re: Graphic ! Viewers discretion advised : ለገጣፎ አማሮች ተጨፈጨፉ

Posted: 17 Feb 2023, 22:27
by Thomas H
union wrote:
17 Feb 2023, 21:47
እንኳን ደስ አለህ። እንኳን ለዚህ አበቃህ።
ቆሻሻ ! በሰው ስቃይ እና ሞት የምደሰት ሰው አይደለሁም የትግራይ ባሕላችን አይፈቅድልንም !

Re: Graphic ! Viewers discretion advised : ለገጣፎ አማሮች ተጨፈጨፉ

Posted: 17 Feb 2023, 23:31
by Union
Since when? አማራ ከምድር ይጥፋ እያላቹ አይደል እንዴ። ምን አዲስ ነገር ተገኘ

You agame tplf
Thomas H wrote:
17 Feb 2023, 22:27
union wrote:
17 Feb 2023, 21:47
እንኳን ደስ አለህ። እንኳን ለዚህ አበቃህ።
ቆሻሻ ! በሰው ስቃይ እና ሞት የምደሰት ሰው አይደለሁም የትግራይ ባሕላችን አይፈቅድልንም !

Re: Graphic ! Viewers discretion advised : ለገጣፎ አማሮች ተጨፈጨፉ

Posted: 19 Feb 2023, 02:09
by Thomas H
union wrote:
17 Feb 2023, 23:31
Since when? አማራ ከምድር ይጥፋ እያላቹ አይደል እንዴ። ምን አዲስ ነገር ተገኘ

You agame tplf

ላወግዝህ ፈልጌ ነበር ግን ይቅር ብዬሃለሁ :: ለማንኛውም ሳዊሮስ ይባርክህ !