Mesay Mekonnen:- Once again Slap Abiy Ahmed on his face!!
Posted: 17 Feb 2023, 15:35
Mesay Mekonnen:- Once again Slap Abiy Ahmed on his face!!
Mesay Mekonnen
ተውኔቱ unoriginal ነው። ልክ እንደህንድ ፊልም ኩርባው ላይ ጠብቆ ይመታዋል ብለህ ቀድመህ ተናግረህ እንደሚመታው ማለት ነው። ቀሽም ስክሪፕት፡ ብቃትና ለዛ የሌለው ደረቅ ትውና፡ሳያላምጥ ለሚውጥ የካድሬ መንጋ ተሰልቶና ተሰፍቶ የተለቀቀ አማተር ተውኔት።

Please wait, video is loading...