Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር! ሰበር! የኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቀጠለ! ጁንታው አልተመለሰም!

Post by Abere » 17 Feb 2023, 15:05

ዘንድሮ ሰኔ እና ሰኞ የገጠሙ ይመስላል። የፊታችን ሳምንት ዐብይ ጾም ይገባል። እነኝህ አረም የሆኑ ከቤተመንግስት የተላኩ ሽፍታዎች ገና ሁከት ያመጣሉ። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ አይነት ነው። ቤተክርስቲያን እራሷ ነቅታ ምዕምናንን በተጠንቀቅ ማቆም አለባት።

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበር! ሰበር! የኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቀጠለ! ጁንታው አልተመለሰም!

Post by Horus » 17 Feb 2023, 15:13

Abere wrote:
17 Feb 2023, 15:05

ዘንድሮ ሰኔ እና ሰኞ የገጠሙ ይመስላል። የፊታችን ሳምንት ዐብይ ጾም ይገባል። እነኝህ አረም የሆኑ ከቤተመንግስት የተላኩ ሽፍታዎች ገና ሁከት ያመጣሉ። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ አይነት ነው። ቤተክርስቲያን እራሷ ነቅታ ምዕምናንን በተጠንቀቅ ማቆም አለባት።
ይህ ሁሉ የሚሰራው ሺመልስ አብዲሳና የኦነግ ተገንጣዮች ናቸው። ጁንታውኮ አንድ የሚተማመነው የፖለቲካ ቡድን አለ! አሁን አብይ ወጣቱን ያስራል፣ ጁንታው ቤተ መቅደሶችን ይወራል ። ይህ ነው የሚሆነው ። መፍትሄው ህዝባዊ አመጽ ነው ። ጁንታውን አዳማጭ ምዕመን ማሳጣት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር! ሰበር! የኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቀጠለ! ጁንታው አልተመለሰም!

Post by Abere » 17 Feb 2023, 15:36

ትክክል ነህ በስነ-ስርዐት በኦሮሚያ ክልል አስተዳደር የተቀመጠ መርሃ ግብር ነው። ይህ መፈጸም አለበት ተብሎ በኦነግ የተወሰነ በጠቅላይ ሚንስትሩ ( የኦነግ ሊ/መንበር) የበላይ ቁጥጥር የጸደቀ ነው። ቅዱስ ሲኖዶሱ ይህን ያጣው አይመስለኝም ደም እንዳይፈስ ለጊዜውም ቢሆን እንለፈው አይነት አካሄድ ይመስላል። እውነቱ ግን ሊያጠፋ የመጣ ጥላት ሊመለስ ስለማይችል ነቅቶ መጠበቅ እና መጋፈጥ ብቻ ነው። በየዋህነት ግምባር ቀደም ሊሆኑን የሚችሉ የእምነቱ ተከታዮች በሞቅ በረዱን ሂደት እየተለቀሙ እስር ቤት እየገቡ ነው። እነዚህ ጀግና ለእምነታቸው ተጋዳይ ሰማዕታት ተለቅመው እስር ቤት ተዘግተው ሲያልቅ ዐብይ አህመድ እነዚህን የዋህ አባቶች አፍንጫችሁን ላሱ ብሎ በምትካቸው እነ አካለ ወልድን ይሾማል። ከስብሰባው አዳራሽ እንዳየነው በአብይ አህመድ እንጅ ሲመራ ያየሁት ምኑ ላይ በመንፈስ ቅዱስ እንደ ተመራ ለእኔ ለአለማዊ ሰው አልታየኝም። ምናልባት ከዐብይ ጾም በኋላ ይታየትኝ ይሆናል። ሰይጣን ዐብይ አህመድ ባለበት ቅዱስ መንፈስ ሊኖር እንደት ይችላል? ለዐመሉ ሰይጣን መጽሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል እንድሉ ከመጽሀፍ ቅዱስ ዘንጥሎ እያወጣ ያታልላቸዋል። እንደ እኔ አባቶች ፈተና ውስጥ የገቡ ይመስለኛል፤ ህዝብም ፈተና ውስጥ እንድሁ የገባ። ኢታብአነ እግዞኦ ውስተ መንሱት ( ወደ ፈተና አታግባን) ብሎ ጌታችን ክርስቶስ እንዳስተማረን።There is too much injustice in Ethiopia right now. It is enough.
Horus wrote:
17 Feb 2023, 15:13

ይህ ሁሉ የሚሰራው ሺመልስ አብዲሳና የኦነግ ተገንጣዮች ናቸው። ጁንታውኮ አንድ የሚተማመነው የፖለቲካ ቡድን አለ! አሁን አብይ ወጣቱን ያስራል፣ ጁንታው ቤተ መቅደሶችን ይወራል ። ይህ ነው የሚሆነው ። መፍትሄው ህዝባዊ አመጽ ነው ። ጁንታውን አዳማጭ ምዕመን ማሳጣት ነው ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰበር! ሰበር! የኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቀጠለ! ጁንታው አልተመለሰም!

Post by DefendTheTruth » 17 Feb 2023, 16:01

ፈንጠዚያዉ ምኑ ላይ ይሆን? መልዕክቱን አልሰማም ማለት ነዉ፣ እንድገመዉ እዚህም።

አገር ባለቤት ኣለት!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ሰበር! ሰበር! የኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቀጠለ! ጁንታው አልተመለሰም!

Post by Za-Ilmaknun » 17 Feb 2023, 18:39

I am not sure if the man really understands the ramifications of what he is doing. His legitimacy is now completely eroded. What remains to be seen is for how long he is going to be holding on to power with sheer brute and coercion. :mrgreen: :lol:

Post Reply