Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36217
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Horus » 17 Feb 2023, 03:05

ጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ አሊ በአፉ ያለው ስሙ ። ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በጠላት ማለትም በእስላምና አረመኔ ፓጋኖች ስትቃጠል ኦሮሞዎች ታቦት በዝዋይ ሃይቅ በመደበቅ ለኦርቶዶክስ መትረፍ አበርክተዋል አለ !

እንደ ሚታወቀው አቢይ አቢይ አህመድ በእናቱ ኦርቶዶክስ አማራ በአባቱ ኦሮሞኛ ተናጋሪ የኩሎ ጎሳ ተወላጅ ነው። ለምን ይህን የዛይ ዉሸት ሊፈበርክ ፈጠረ?

የዛይ ላቄ ኦርቶዶክስ ጉራጌዎችን ዘር ያጠፋው ማነው? ልብ በሉ በ1525 ግራኝ ዝዋይን፣ ባደቄን፣ ወጅን፣ ገንዝን፣ መላ ዳሞትን ሲያቃጥል ኦርሞ (ወይም ጋላ) በጠቅላላው በዚያ አካባቢ ያልነበሩ ሕዝብ ናቸው ። በግራኝ ታሪክ ውስጥ አንድ ቦታ ጋሎችን ወግቶ ሲያሰልም የተመዘገበ አንድ ታሪክ የለም ። በሌላ በኩል የዛሬ ስልጤ የወጅ ጉራጌ እና የዛይ ኣካል የነበሩት አዘርነትና ኡልባረኝ ወግቶ ያሰለመ ግራኝ ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን ጋላ ወይም ኦሮም ባገሩ ለሽታ የለም ።

በዛይ ሃይቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦትና መጻህፍት ደብቀው፣ የዝቋላና ምድረ ከብድ ዋሻ ውስጥ ታቦት ደብቀው ለኦርቶዶክስ 17 አመታት የተሰዉት እነዚህ ክቡር ያቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተከታዮች ጉራጌዎች ነበሩ ።

ልክ ግራኝ እንደ ሞተና ክርስቲያኖች ሲረጋጉ የአባ ገዳ ያልተቋረጠ ወረራ በማድረግ የዛይን ሕዝብ ዘር ያጠፉት የጋላ ገዳ ወራሪዎች ናቸው ። ከዚያም ክርስትና ተዳክሞ እስከ ዛሬ ያ አገር ሁሉ እስከ አርሲ፣ ነጌሌ ስልጤና ቡታጀራ ሙስሊም የሆነው በኦሮኦ ወረራ ሳቢያ ነው።

የዛይ ላቄ ጉራጌ ዘር የጠፋው በጋላ ውረራ ነው ፣ የጋፋት ዘር የጠፋው በጋላ ወረራ ነው ። ዛሬ ላይ ያገሪቱ ጥ/ሚ ኦሮሞ በዝዋይ ሃቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦት በመደበቅ ኦርቶዶክስን አኖረ ኦሮሞ ብሎ ሲዋሽ እንደ መስማት የሚያሳምም ቅጥፈትና የበታችነት የለም ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጉራጌዎች ዝዋይ ሃይቅን ላቂ ጀምበር ይሉታል ታላቁ ጀምበር ወይም ብርሃን ማለት ነው ! ዛይ (ጻይ) ራሱ የጸሃይ ደሴት ማለት ነው ። ምድረ ብርሃን፣ አገረ ብርሃን ምለት ነው!

ለዚህ መሰል ቅሻሻ ዉሸት የታሪክና ቤተ ክህነት ምሁራን መልስ እንደ ሚሰጡበት እገምታለሁ!

https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language

Horus
Senior Member+
Posts: 36217
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Horus » 17 Feb 2023, 03:48

ባላገሩ ቴሌቪዥን ና አብርሃም ወልዴን እናመሰኛለን !

free-tembien
Member
Posts: 1687
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by free-tembien » 17 Feb 2023, 04:14

Horus wrote:
17 Feb 2023, 03:48
ባላገሩ ቴሌቪዥን ና አብርሃም ወልዴን እናመሰኛለን !
መገርሳ ዘዋይ መጣ :lol: :lol:

claim, consume and destroy everything like anbeta without contributing sh.t.
orommuma be like :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8429
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Wedi » 17 Feb 2023, 05:58

የሐመሩ "ሐ% ፓለቲካ በኤርሚያስ ለገሰ !

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Selam/ » 17 Feb 2023, 07:05

አውቆም ይሁን ባለማወቅ ያለው፣ ሰውየው የለየለት ወናፍ (መሽረፍት) ነው። ከእንግዲህ አንድም የሚለውን ነገር አላምንም።
Horus wrote:
17 Feb 2023, 03:05
ጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ አሊ በአፉ ያለው ስሙ ። ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በጠላት ማለትም በእስላምና አረመኔ ፓጋኖች ስትቃጠል ኦሮሞዎች ታቦት በዝዋይ ሃይቅ በመደበቅ ለኦርቶዶክስ መትረፍ አበርክተዋል አለ !

እንደ ሚታወቀው አቢይ አቢይ አህመድ በእናቱ ኦርቶዶክስ አማራ በአባቱ ኦሮሞኛ ተናጋሪ የኩሎ ጎሳ ተወላጅ ነው። ለምን ይህን የዛይ ዉሸት ሊፈበርክ ፈጠረ?

የዛይ ላቄ ኦርቶዶክስ ጉራጌዎችን ዘር ያጠፋው ማነው? ልብ በሉ በ1525 ግራኝ ዝዋይን፣ ባደቄን፣ ወጅን፣ ገንዝን፣ መላ ዳሞትን ሲያቃጥል ኦርሞ (ወይም ጋላ) በጠቅላላው በዚያ አካባቢ ያልነበሩ ሕዝብ ናቸው ። በግራኝ ታሪክ ውስጥ አንድ ቦታ ጋሎችን ወግቶ ሲያሰልም የተመዘገበ አንድ ታሪክ የለም ። በሌላ በኩል የዛሬ ስልጤ የወጅ ጉራጌ እና የዛይ ኣካል የነበሩት አዘርነትና ኡልባረኝ ወግቶ ያሰለመ ግራኝ ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን ጋላ ወይም ኦሮም ባገሩ ለሽታ የለም ።

በዛይ ሃይቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦትና መጻህፍት ደብቀው፣ የዝቋላና ምድረ ከብድ ዋሻ ውስጥ ታቦት ደብቀው ለኦርቶዶክስ 17 አመታት የተሰዉት እነዚህ ክቡር ያቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተከታዮች ጉራጌዎች ነበሩ ።

ልክ ግራኝ እንደ ሞተና ክርስቲያኖች ሲረጋጉ የአባ ገዳ ያልተቋረጠ ወረራ በማድረግ የዛይን ሕዝብ ዘር ያጠፉት የጋላ ገዳ ወራሪዎች ናቸው ። ከዚያም ክርስትና ተዳክሞ እስከ ዛሬ ያ አገር ሁሉ እስከ አርሲ፣ ነጌሌ ስልጤና ቡታጀራ ሙስሊም የሆነው በኦሮኦ ወረራ ሳቢያ ነው።

የዛይ ላቄ ጉራጌ ዘር የጠፋው በጋላ ውረራ ነው ፣ የጋፋት ዘር የጠፋው በጋላ ወረራ ነው ። ዛሬ ላይ ያገሪቱ ጥ/ሚ ኦሮሞ በዝዋይ ሃቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦት በመደበቅ ኦርቶዶክስን አኖረ ኦሮሞ ብሎ ሲዋሽ እንደ መስማት የሚያሳምም ቅጥፈትና የበታችነት የለም ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጉራጌዎች ዝዋይ ሃይቅን ላቂ ጀምበር ይሉታል ታላቁ ጀምበር ወይም ብርሃን ማለት ነው ! ዛይ (ጻይ) ራሱ የጸሃይ ደሴት ማለት ነው ። ምድረ ብርሃን፣ አገረ ብርሃን ምለት ነው!

ለዚህ መሰል ቅሻሻ ዉሸት የታሪክና ቤተ ክህነት ምሁራን መልስ እንደ ሚሰጡበት እገምታለሁ!

https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4380
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Za-Ilmaknun » 17 Feb 2023, 11:56

ሰውየው የለመደበትን የተካነውን እየተወነ ነው ያለው። ሁሉን ነገር አሳልፎ ለአንድ ማህበረሰብ በመስጠት አዲስ ታሪክ ለመፃፍ እየሞከረ ነው። ይሳካል ባንልም፥ የሚያደርሰው ጉዳት ግን ቀላል አይደለም።

የዛይ ታሪክን ባለቤትነት የመንጠቁ ድራማ አደገኛነቱ ንጥቂያው ብቻ ሳይሆን፥ ምንጭ አድርጎ የተጠቀመው አቡነ ናትናኤልን መሆኑም ጭምር ነው። እግረ መንገዱን አቡኑን ነጥሎ የማስጠላት ስራ ነው የታየው፥ ልክ ከዚህ ቀደም የአቡነ ማትያስን መንገድ ተከተሉ እንዳለው ሁሉ። ሸርና ተንኮል አዋቂው ራሱን ብቻ አድርጎ በመቁጥር ፥ ቀነጣጥቦና አገጣጥሞ በለቀቀው ቪዲዮ ህዝበ ክርስትያኑ ዉስጥ መከፋፈል ለመፍጠርና፥ ችግሩ በድርድር ተፈታ የሚል አውድ እንዲይዝ ለማድረግ ነው።

ሰውየው በእናቴም በአባቴም ኦሮሞ ነኝ ብሎ እየተናገረ፥ እናቱን አማራ ማድርጉ የድራማውን ከለር ለማደብዘዝ ካልሆነ ለምንም አይረዳም። ፖለቲካዊ ፍላጎቱም፥ እየሄደበት ያለውም መንገድ፥ የመዳረሻ እቅዱም ኦሮሙማ ሆኖ እየታየ፥ ሌላ ማንነት ማላበስ ፥ ዉዥንብር ማብዛት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 13818
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Abere » 17 Feb 2023, 13:23

Pure Fabrication :lol: :lol: :lol:

ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው። የዝዋይ ገዳማት ኦሮሙማ ኬኛ ማለት። ውሸት በሽታ ነው ሃኪም የማይፈውሰው። ግን ይህ ሊገርመን አይገባም ቅዱስ ያሬድ ኦሮሞ ነው። የነብዩ ሙሃመዲ ቤተሰቦች ኢትዮጵያ በስደት ሲመጡ ንጉሱ ተቀብለው ያነጋገሯቸው በኦሮምኛ ነው። አድግራት፥መቀሌ፥ ሽሬ ወዘተ የኦሮምኛ ስያሜዎች ናቸው። ከረሜላ ሱቅ ውስጥ የገባ ህጻን ያንንም ያንንም ሁሉንም የእኔ ነው እያለ እንደሚነፋረቅ አይነት ነው።ህጻኑ ጠቅላይ ሚንስትር የማያለቅስበት አጀንዳ የለም።

ለማንኛውም ዝዋይ ላይ ቅስቀሳ ያደረገ ይመስለኛል። ገዳማቱን ከጥቃት እና ከውድመት ህዝብ መጠበቅ ይገባዋል። ይህ ሰውየ አፉ የነካው ነገር ሁሉ መጨረሻው እንድሁ ስለሆነ።

ዋና ጉዳይ ከስብሰባው የተረዳሁት ማወያየት ሳይሆን ማስገደድ እና ማስፈራራት ላይ ነበር የተጠመደው - አጀማመሩ እንደዚያ ነው። ሙሉውን የማድመጥ ፍላጎት ስለሌለኝ ትቸዋለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Selam/ » 17 Feb 2023, 20:39

ምን መሰለህ፣ ውስጣቸው የነበረው ባዶነት ብዙ ስለነበረ ፣ ልሂቃኑ ድሮ ከሚጠሉት ማንነት ‘የእኔ ነው’ ወደሚለሁ የጎደለ ማሟላት ትርክት ተሸጋግረዋል። ግን ያልገባቸው ነገር፣ ሺህ ጊዜ ብረትን ብታቀልጠው ብትቀጠቅጠውና ከሌላ ንጥረ-ነገር ጋር ብትደባልቀው፣ መቼም ወርቅ ሊሆን አይችልም። የወርቅ ፈሳሽ እንኳን ብትቀባው ፣ ውሎ ከርሞ መዛጉ አይቀርም። ‘ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ አይቻለውም’ የተባለው ለዚህ ነው።
Abere wrote:
17 Feb 2023, 13:23

Post by Horus » 17 Feb 2023, 21:28

Selam/ wrote:
17 Feb 2023, 20:39

በትክክል ወርቅም ሆነ እንቁ አለም በእሳት ሲፈጠር የተፈጠሩ እንጂ ጭቃን በማድረቅ፣ በመቀቀል ወርቅ አይሆንም። አልኬሚስቶች ለስንት መቶ አመት ለፍተው ለፍተው ያልቻሉት ነገር! ሌላው ቀርቶ ዛሬ ደሴቶቹን ተቆጣጥረው ኦሮሚያ ብለውታል ። እውነት አማኝ ና ኦርቶዶክስ ቢሆኑ እነዚያ ሊፈርሱ የደረሱ አቢያተ ክርስቲያናትን ያድሷቸው፣ ያሳምሩቸው ነበር ። እስቲ በቀረው ጉራጌ ያሉትን በስንት መቶ ሚቆጠሩ ቤተ መቅደሶችን ዞረን እንመልከት ! ሕዝቡ በራሱ መዋጮና በግል ሃብታሞ አይደለም ያረጁትን ማደስ ከጎናቸው ካቴድራሎች ተገንብተዋል ። እኔ አቡነ ናትናኤልን እወደዋለሁ ፣ ግሩም ድንቅ ዘማሪ ነው ። ግን ይህን መሰል ልብወለድ መፈብረክ ያስፈልገውም ነበር ። ዝዋይኮ እነመለስ እንደ ሩሲያ ጉላግ የግዞት እስር ቤት ነው ያደረጉት ያንን የተቀደሰና በኦርቶዶክስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸው የዛይ ደሴቶች !

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by sun » 18 Feb 2023, 00:59

Selam/ wrote:
17 Feb 2023, 07:05
አውቆም...

Last edited by sun on 18 Feb 2023, 01:12, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by sun » 18 Feb 2023, 01:09

Wedi wrote:
17 Feb 2023, 12:52
While the paranoid desperate mad dogs keep barking the positive lovely train keeps moving ahead! :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Selam/ » 18 Feb 2023, 09:00

sun wrote:
18 Feb 2023, 00:59
Selam/ wrote:
17 Feb 2023, 07:05
አውቆም...

Misraq
Senior Member
Posts: 15313
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሰልቃጭ አቢይ አህመድ ስለዛይ ጉራጌና ዝዋይ ገዳማት የዋሸው ነጭ ዉሸት

Post by Misraq » 09 Jun 2025, 15:29

Horus wrote:
17 Feb 2023, 03:05
ጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ አሊ በአፉ ያለው ስሙ ። ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በጠላት ማለትም በእስላምና አረመኔ ፓጋኖች ስትቃጠል ኦሮሞዎች ታቦት በዝዋይ ሃይቅ በመደበቅ ለኦርቶዶክስ መትረፍ አበርክተዋል አለ !

እንደ ሚታወቀው አቢይ አቢይ አህመድ በእናቱ ኦርቶዶክስ አማራ በአባቱ ኦሮሞኛ ተናጋሪ የኩሎ ጎሳ ተወላጅ ነው። ለምን ይህን የዛይ ዉሸት ሊፈበርክ ፈጠረ?

የዛይ ላቄ ኦርቶዶክስ ጉራጌዎችን ዘር ያጠፋው ማነው? ልብ በሉ በ1525 ግራኝ ዝዋይን፣ ባደቄን፣ ወጅን፣ ገንዝን፣ መላ ዳሞትን ሲያቃጥል ኦርሞ (ወይም ጋላ) በጠቅላላው በዚያ አካባቢ ያልነበሩ ሕዝብ ናቸው ። በግራኝ ታሪክ ውስጥ አንድ ቦታ ጋሎችን ወግቶ ሲያሰልም የተመዘገበ አንድ ታሪክ የለም ። በሌላ በኩል የዛሬ ስልጤ የወጅ ጉራጌ እና የዛይ ኣካል የነበሩት አዘርነትና ኡልባረኝ ወግቶ ያሰለመ ግራኝ ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን ጋላ ወይም ኦሮም ባገሩ ለሽታ የለም ።

በዛይ ሃይቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦትና መጻህፍት ደብቀው፣ የዝቋላና ምድረ ከብድ ዋሻ ውስጥ ታቦት ደብቀው ለኦርቶዶክስ 17 አመታት የተሰዉት እነዚህ ክቡር ያቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተከታዮች ጉራጌዎች ነበሩ ።

ልክ ግራኝ እንደ ሞተና ክርስቲያኖች ሲረጋጉ የአባ ገዳ ያልተቋረጠ ወረራ በማድረግ የዛይን ሕዝብ ዘር ያጠፉት የጋላ ገዳ ወራሪዎች ናቸው ። ከዚያም ክርስትና ተዳክሞ እስከ ዛሬ ያ አገር ሁሉ እስከ አርሲ፣ ነጌሌ ስልጤና ቡታጀራ ሙስሊም የሆነው በኦሮኦ ወረራ ሳቢያ ነው።

የዛይ ላቄ ጉራጌ ዘር የጠፋው በጋላ ውረራ ነው ፣ የጋፋት ዘር የጠፋው በጋላ ወረራ ነው ። ዛሬ ላይ ያገሪቱ ጥ/ሚ ኦሮሞ በዝዋይ ሃቅ ደሴቶች ውስጥ ታቦት በመደበቅ ኦርቶዶክስን አኖረ ኦሮሞ ብሎ ሲዋሽ እንደ መስማት የሚያሳምም ቅጥፈትና የበታችነት የለም ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጉራጌዎች ዝዋይ ሃይቅን ላቂ ጀምበር ይሉታል ታላቁ ጀምበር ወይም ብርሃን ማለት ነው ! ዛይ (ጻይ) ራሱ የጸሃይ ደሴት ማለት ነው ። ምድረ ብርሃን፣ አገረ ብርሃን ምለት ነው!

ለዚህ መሰል ቅሻሻ ዉሸት የታሪክና ቤተ ክህነት ምሁራን መልስ እንደ ሚሰጡበት እገምታለሁ!

https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language

ሰልቃጭ አቢይ ?
8)

Post Reply