Page 1 of 1
ዲክታተሩ ለምን ተሸነፈ?
Posted: 17 Feb 2023, 01:38
by Horus
መልሱ እዚህ ውስጥ አለ ! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY
Re: ዲክታተሩ ለምን ተሸነፈ?
Posted: 17 Feb 2023, 01:59
by Noble Amhara
Re: ዲክታተሩ ለምን ተሸነፈ?
Posted: 17 Feb 2023, 02:26
by Horus
ኖብል አማራ፣
በጉራጌ ማህበረ ሰብ ክርስቲያኖችና እስላሞች ቤተሰብ ስለሆኑ አንድ ሰው ዝም ብሎ ክርስቲያን ሊሰድብ፣ እስላም ሊሰድብ በፍጹም ክልክል ነው! ይህ በጣም ሴንሲቲቭ ነገር ነው ! ያ ነው የጉራጌ ዉበትና ምስጥር !