Page 1 of 1
የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው፣ እንኳን ተመለሳችሁ !!!
Posted: 17 Feb 2023, 00:48
by Horus
Re: የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው፣ እንኳን ተመለሳችሁ !!!
Posted: 17 Feb 2023, 00:57
by Horus
Posted: 28 Apr 2023, 00:48
by eden
Horus wrote: ↑17 Feb 2023, 00:57
የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው
እነሱ የሱ ደጋፊ አልነበሩም. እሱ የነሱ ደጋፊ ነበረ. እነሱ አልተቀየሩም. እሱ ተቀየረ. አይደለም እንዴ?
Re:
Posted: 28 Apr 2023, 01:00
by Horus
eden wrote: ↑28 Apr 2023, 00:48
Horus wrote: ↑17 Feb 2023, 00:57
የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው
እነሱ የሱ ደጋፊ አልነበሩም. እሱ የነሱ ደጋፊ ነበረ. እነሱ አልተቀየሩም. እሱ ተቀየረ. አይደለም እንዴ?
ተመለሱ አልኩ እንጂ ተቀየሩ አላልኩም! ማንም አይቀየርም! አቢይም አልተቀየረም! ለምን እንደብቃለን! ሰውዬው አታሎን ነበር! አሁን ተመልሰናል! በቃ!