እንደት ውሃ ተጠማን፤ የውሃ ችግር ገጠመን ባለ ህዝብ ላይ የጥይት በረዶ በማውረድ ሰው በማሳደድ ይገደላል? እንድህ ተሁኖ አገር ሊመራ?
እንደት ውሃ ተጠማን፤ የውሃ ችግር ገጠመን ባለ ህዝብ ላይ የጥይት በረዶ በማውረድ ሰው በማሳደድ ይገደላል? እንድህ ተሁኖ አገር ሊመራ?ከህገ-አራዊት በታች በዘቀጠ ሁኔታ ነው አገሪቱን እመራለሁ የሚለው የአውሬ ኦሮሙማ እያደረገ ያለው። ይህ በጉራጌ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በግልጽ ሊያወግዘው እና ከጎኑ አብሮ ሊቆም ይገባዋል።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: እንደት ውሃ ተጠማን፤ የውሃ ችግር ገጠመን ባለ ህዝብ ላይ የጥይት በረዶ በማውረድ ሰው በማሳደድ ይገደላል? እንድህ ተሁኖ አገር ሊመራ?
የክፋትና የጭካኔ ጥግ እያየን ነው። ሲጀመር ህዝብ በዚህ ደረጃ ለረጅም አመታት ተጠምቶ ሲኖር ዝም ብሎ የኖረ መንግስት፥ ስራውን አለመስራቱን፥ ተረድቶ ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት። በትውቃራኒው ግን ቃታ ስበው የተጠማን ህዝብ የጥይት ዶፍ አወረዱበት። ገና ገና ብዙ እናያለን!! የ አብዲሳ ልጅ ፉከራውና ድንፋታው፥ ሚሊየኖችን ለመፍጀት ይመስላል!!