Shocking: አስደንጋጩ የኦሮሚያ ቤተክህነት አርማ ይፋ ተደረገ
Posted: 15 Feb 2023, 22:28
እርግብ የሰላም ምልክት ናት። ታዲያ እሳት እንዲነድባት ለምን ተፈለገ ?
እነ ጃሌ ሰን( Sun Gemechu) ፣ ጃሌ ሳዳቻ( Sadacha Tolera) ጃሌ ዲፌንድዘትሩዝ (Defendthetruth Debele) ሌሎችም እዚህ ፎረም ያላችሁ ኦሮሞዎች እስኪ አስረዱን::