Page 1 of 1
Confirmation Abysinnians give horses their nicknames "Aba Goraw" "Aba Nega" "Aba Koster"
Posted: 15 Feb 2023, 21:16
by Noble Amhara
Abba is not only Religious Father name but also a Horse Name!!!! such as Aba Qagnew, Aba Nega, Aba Koster,!!
This knowledge has been lost but our ancestors had it! so now someone from a different kilil comes to claim our kilils hero because we have the name Aba! Fitwarari Gebeyehu of Tegelut had a horse name " አባ ጎራው" radical Kegnas from Southern Ethiopia claimed our Heroes to be their ethnic ............. So we Abysinnians should band to gether to stop them from stealing our history
Horus is Aba Nefso a Sodo horse name?
Re: Confirmation Abysinnians name their Horses "Aba"
Posted: 15 Feb 2023, 21:30
by Horus
Noble Amara,
ተሳስተሃል! ፈረስ በፍጹም አባ ተብሎ አይጠራም ። ለምሳሌ እዚህ የፈረሱ ስም ኮስትር ነው ። የፈረሱ ጌታ የፈረሱን ስም የራሱ የቅጽል ስም ያደርገውና ለምሳሌ ጫን ያለው ከበደ የነበረው ስሙ አባ ኮስትር ይባላል ማለት ነው ። ስለዚህ እነዚህ ፈረሰኞች በፈረስ ስማቸው ሲጠሩ አባ ገስጥ፣ አባ ቦራ፣ አባ ዳኘው፣ አባ ውቃው ወዘተ ይባላሉ ። የገስጥ ጌታ (ባለቤት) ነው ። አባ ማለት አባት፣ ጌታ፣ ባለቤት ማለት ነው ።
ከላይ አባ የሚለው እንደ ወረደ አባት ማለት ነው ። አባ ነጠላ ስም ነው። አባት በግዕዝ የብዝሃት ስም ነው፣ አባቶች ማለት ነው ። እነዚህ የወለዱን የስጋ አባት ሳይሆን የመንፈስ አባቶች ናቸው ። በእንግሊዝኝ ፋዘር ኦን፣ ፋዘር X እንደ ሚባለው የፓስተር ስም ። ስለዚህ አርመው ።
Re: Confirmation Abysinnians name their Horses "Aba"
Posted: 15 Feb 2023, 21:33
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑15 Feb 2023, 21:30
Noble Amara,
ተሳስተሃል! ፈረስ በፍጹም አባ ተብሎ አይጠራም ። ለምሳሌ እዚህ የፈረሱ ስም ኮስትር ነው ። የፈረሱ ጌታ የፈረሱን ስም የራሱ የቅጽል ስም ያደርገውና ለምሳሌ ጫን ያለው ከበደ የነበረው ስሙ አባ ኮስትር ይባላል ማለት ነው ። ስለዚህ እነዚህ ፈረሰኞች በፈረስ ስማቸው ሲጠሩ አባ ገስጥ፣ አባ ቦራ፣ አባ ዳኘው፣ አባ ውቃው ወዘተ ይባላሉ ። የገስጥ ጌታ (ባለቤት) ነው ። አባ ማለት አባት፣ ጌታ፣ ባለቤት ማለት ነው ።
Thanks for the small correction but is this culture of giving horses your nickname found in Soddo/7bet Guraghe?
Re: Confirmation Abysinnians name their Horses "Aba"
Posted: 15 Feb 2023, 21:47
by Horus
Noble Amhara wrote: ↑15 Feb 2023, 21:33
Horus wrote: ↑15 Feb 2023, 21:30
Noble Amara,
ተሳስተሃል! ፈረስ በፍጹም አባ ተብሎ አይጠራም ። ለምሳሌ እዚህ የፈረሱ ስም ኮስትር ነው ። የፈረሱ ጌታ የፈረሱን ስም የራሱ የቅጽል ስም ያደርገውና ለምሳሌ ጫን ያለው ከበደ የነበረው ስሙ አባ ኮስትር ይባላል ማለት ነው ። ስለዚህ እነዚህ ፈረሰኞች በፈረስ ስማቸው ሲጠሩ አባ ገስጥ፣ አባ ቦራ፣ አባ ዳኘው፣ አባ ውቃው ወዘተ ይባላሉ ። የገስጥ ጌታ (ባለቤት) ነው ። አባ ማለት አባት፣ ጌታ፣ ባለቤት ማለት ነው ።
Thanks for the small correction but is this culture of giving horses your nickname found in Guraghe?
በትክክል! በፈረስ ካልቸር ፣ ፈረስ ልክ ዉሻ ፔት የግል ነው ። አሁን ሰባት ቤት አገው ብትሄድ እያንዳንዱ ልጅ የራሱ ፈረስ አለው ። አባትየው በጣም ድሃ ካልሆነ በተቀር ። ፈረስህ ልክ ዉሻህ ስም እንደ ምታወጣላት ስም ታወጣለታለህ ። የምትጠራውም በስሙ ነው ። ሰምቶ ወዳንተ የሚመጣውም የሚታዘዝህም በስሙ ስትጠራው ነው ። ፈረስ አንድ ጌታ ነው ያለው ልክ እንደ ዉሻ ! ፍቅሩና ኢሞሽናል ት ስ ስ ሩ ከጌታው ጋር ብቻ ነው ። እንዲያም ብዙ ወጣት ፈረሶች ከጌታቸው ሌላ ስለማይታዘዙ ማንም ዘሎ አይጋልባቸውም ። ሲያረጁና ከሁሉም ቤተሰብ አባል ጋር ሲዋደዱ ነው ማንም የሚጋልባቸው ።
ፈረሶች በጣም ኖብል በጣም ኩሩ ኢንዲፔንደንት በጣም ኢንተለጀንት እንሰሶች ናቸው ። እናም ያ ኮስትር የምትባል ፈረስ ባቤት በጣም የታወቀ ጉግሰኛ ከሆነ በሰፈሩ እና እድሜው ጥና ሲል አባ ኮስትር ይባላል ። ግ ን ማንም ኩታራ መጋል የሚባል ፈረስ ስላለው ብቻ አባ መጋል አይባል ። በፈረስህ ስም መጠራት ማዕረግ ያክብሮትና ያድናቆት ስም ነው !
Re: Confirmation Abysinnians name their Horses "Aba"
Posted: 15 Feb 2023, 22:10
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑15 Feb 2023, 21:47
Noble Amhara wrote: ↑15 Feb 2023, 21:33
Horus wrote: ↑15 Feb 2023, 21:30
Noble Amara,
ተሳስተሃል! ፈረስ በፍጹም አባ ተብሎ አይጠራም ። ለምሳሌ እዚህ የፈረሱ ስም ኮስትር ነው ። የፈረሱ ጌታ የፈረሱን ስም የራሱ የቅጽል ስም ያደርገውና ለምሳሌ ጫን ያለው ከበደ የነበረው ስሙ አባ ኮስትር ይባላል ማለት ነው ። ስለዚህ እነዚህ ፈረሰኞች በፈረስ ስማቸው ሲጠሩ አባ ገስጥ፣ አባ ቦራ፣ አባ ዳኘው፣ አባ ውቃው ወዘተ ይባላሉ ። የገስጥ ጌታ (ባለቤት) ነው ። አባ ማለት አባት፣ ጌታ፣ ባለቤት ማለት ነው ።
Thanks for the small correction but is this culture of giving horses your nickname found in Guraghe?
በትክክል! በፈረስ ካልቸር ፣ ፈረስ ልክ ዉሻ ፔት የግል ነው ። አሁን ሰባት ቤት አገው ብትሄድ እያንዳንዱ ልጅ የራሱ ፈረስ አለው ። አባትየው በጣም ድሃ ካልሆነ በተቀር ። ፈረስህ ልክ ዉሻህ ስም እንደ ምታወጣላት ስም ታወጣለታለህ ። የምትጠራውም በስሙ ነው ። ሰምቶ ወዳንተ የሚመጣውም የሚታዘዝህም በስሙ ስትጠራው ነው ። ፈረስ አንድ ጌታ ነው ያለው ልክ እንደ ዉሻ ! ፍቅሩና ኢሞሽናል ት ስ ስ ሩ ከጌታው ጋር ብቻ ነው ። እንዲያም ብዙ ወጣት ፈረሶች ከጌታቸው ሌላ ስለማይታዘዙ ማንም ዘሎ አይጋልባቸውም ። ሲያረጁና ከሁሉም ቤተሰብ አባል ጋር ሲዋደዱ ነው ማንም የሚጋልባቸው ።
ፈረሶች በጣም ኖብል በጣም ኩሩ ኢንዲፔንደንት በጣም ኢንተለጀንት እንሰሶች ናቸው ። እናም ያ ኮስትር የምትባል ፈረስ ባቤት በጣም የታወቀ ጉግሰኛ ከሆነ በሰፈሩ እና እድሜው ጥና ሲል አባ ኮስትር ይባላል ። ግ ን ማንም ኩታራ መጋል የሚባል ፈረስ ስላለው ብቻ አባ መጋል አይባል ። በፈረስህ ስም መጠራት ማዕረግ ያክብሮትና ያድናቆት ስም ነው !
ባልቻ ሳፎ የሶዶ ልጅ ...የእሱ ፈረስ ስም አባ ነፍሶ ነው።
Ye Enset Lij!