Page 1 of 1

“እስከ ዛሬ፣ ስለ የሰው ልጅ ከንቱነት ተምርያለው፣ አስተምርያለው። ዛሬ ግን፣ ከንቱነት ራሱን አይቸዋለው።” ሙዐዘ-ሙልግጋት ዳንኤል ክብረት

Posted: 15 Feb 2023, 19:30
by eden
Today:





Yesterday:





Sane?


Posted: 16 Feb 2023, 09:29
by eden
Today





Yesterday:


Re: “እስከ ዛሬ፣ ስለ የሰው ልጅ ከንቱነት ተምርያለው፣ አስተምርያለው። ዛሬ ግን፣ ከንቱነት ራሱን አይቸዋለው።” ሙዐዘ-ሙልግጋት ዳንኤል ክብረት

Posted: 16 Feb 2023, 16:52
by Assegid S.
eden wrote:
15 Feb 2023, 19:30
Today:


ይህ ጥያቄዬ ለኦሮቶዶክስ አማኞች በሙሉ ሲሆን ከመነሻዬም የሀይማኖቱ ተከታይ ስላልሆንኩ (ወግና ልምዱን ጠንቅቄ ስለማላውቅ) ልሳሳት እንደምችል ማመን እፈለጋለሁ። ስለዚህም ነው የምጠይቀው። ብዙዎች የጳጳሱን እጅ ሲስሙ ወይም የሳሙ ሲያስመስሉ ተመልክቻለሁ። ነገር ግን አቶ ዳንኤል ክብረት የጳጳሱን እጅ ሳይሆን ቀሚሱን የመሳሙ ሚስጢር "ያለኝ ክብር ለለብሱ እንጂ ለለባሹ አይደለም" ለማለት ነው ወይስ ሌላ ትርጉም አለው? የተለመደ guesture ነው?

"ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቄስ አይለቅም" እንደሚባለው ... እጅን ስቦ ቤተመንግስት ያስገባ፥ ወደ ጉድጓዱም ሲወርድ እግርን ጎትቶ አብሮ ይወስዳል።

በበኩሌ የኦርቶዶክስ ችግር ተፈታ ብዬ ከመደሰት ይልቅ ጥርሱዋ ተነቃነቀ ብዬ መስጋትን እመርጣለሁ። ለምን? ... .