Yesterday:
Sane?
ይህ ጥያቄዬ ለኦሮቶዶክስ አማኞች በሙሉ ሲሆን ከመነሻዬም የሀይማኖቱ ተከታይ ስላልሆንኩ (ወግና ልምዱን ጠንቅቄ ስለማላውቅ) ልሳሳት እንደምችል ማመን እፈለጋለሁ። ስለዚህም ነው የምጠይቀው። ብዙዎች የጳጳሱን እጅ ሲስሙ ወይም የሳሙ ሲያስመስሉ ተመልክቻለሁ። ነገር ግን አቶ ዳንኤል ክብረት የጳጳሱን እጅ ሳይሆን ቀሚሱን የመሳሙ ሚስጢር "ያለኝ ክብር ለለብሱ እንጂ ለለባሹ አይደለም" ለማለት ነው ወይስ ሌላ ትርጉም አለው? የተለመደ guesture ነው?