Page 1 of 1

አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 15 Feb 2023, 17:45
by Digital Weyane
ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የትግራይ ልጆች። :roll: :roll:

Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 15 Feb 2023, 17:48
by Wedi
Digital Weyane wrote:
15 Feb 2023, 17:45
ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የትግራይ ልጆች። :roll: :roll:
በቃ ከአሁን በኋላ ጦርነት ድሮን በድሮን ነው ማለት ነው? :oops: :oops: :oops: የሚተርፍም የለ ማለት ነው!! :oops: :oops:

Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 15 Feb 2023, 19:12
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ ከአራት ሞቶ አመታት ቦፊት ድሮኖች እናመርት እንደነበርን የታሪክ መፃሕፍት ይጠቅሳሉ። ለምሳሌ ታዋቂው የጥንቱ ፖርቹጋላዊ ተጓዥ ቫስኮ ደጋማ ከትግራይ ድሮን ለመግዛት ባደረገው ታሪካዊ የባሕር ጉዞ ካርታ ተሳስቶ አሜሪካን እንዳገኘ የታሪክ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። ቫስኮ ካርታ ባይሳሳት ኖሮ ዛሬ <<ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ ትግራይ>> የሚባል አገር ይኖረን ነበር። ያለመታደል ሆኖ ግን ኡኛ ተጋሩ ድሮን አምራች ሀገር ሆነን ሳለ እርስበርስ እየተባላንና እየተፋጀን ወደ ኃላ ቀርተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 15 Feb 2023, 21:15
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 16 Feb 2023, 13:40
by Digital Weyane
የዲሞክራሲ ተምሳሌት መሆንዋን በሰፊው የሚነገርላት ልዕለ ሃያልዋ ትግራይ ወታደራዊ አቅሟን አፈርጥማ ብቅ ብላለች፡፡ :roll: :roll:

Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች

Posted: 16 Feb 2023, 17:55
by Assegid S.
Digital Weyane wrote:
15 Feb 2023, 17:45
ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የትግራይ ልጆች። :roll: :roll:

I think ... now I have a competitor in modeling and animating fighter jets (drones) 8)

By the way, if anyone is interested in any kind of high or low poly (light) 3D models for game engines or for any other purpose, visit my new second website below.

https://iethiopian.club/

https://iethiopian.club/3d-arts/

VIDEO: Animated fighter Jet

VIDEO: Animated Civil Airplane

VIDEO: Animated Fasiledes Castle