Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የአፍሪካ ህብረትስብሰባ ኢትይጵያ ውስጥ ይካሄዳል ብሎ የሚያስብ እርሱ አፍሪካዊ አምባገነን ብቻ ነው::

Post by Jirta » 15 Feb 2023, 09:02

አሁን ኢትዮጵያን ለወሮሙማው ኦነግ ሸኔ አስረክበ ለመፈርጠጥ ጫፍ ደርሰዋል:: በሁሉም አቅጣጫ ዘረፋ ብጥብጥ ቅስቀሳ ላይ ናቸው::
መጨረሻህ ሲደርስ ደግሞ እንደላሟ የተኛውን አንበሳ ልሰህ መቀስቀስህ አይቀሬ ነው:: ከብት ይሉሃል ያኔነው::