Page 1 of 1

አዳነች አበቤ በ3.8 ቢሊዮን ብር 200 ባሶች ገዛሁ አለች:: በዚህ ስሌት ያንዱ ዋጋ 350,000 ዶላር ሆኗል? ከ70,000 በላይ የትም አለም ባስ አይሸጥም

Posted: 15 Feb 2023, 07:25
by Jirta
አዳነች አበቤ በ3.8 ቢሊዮን ብር 200 ባሶች ገዛሁ አለች:: በዚህ ስሌት ያንዱ ዋጋ 350,000 ዶላር ሆኗል? ከ70,000 በላይ የትም አለም ባስ አይሸጥም:: በዚህ ስሌት 3 ብሌኑ የኪሷ ገቢ ነው::በአሁን ገበያ 200 ዘመናዊ ያውም ቻይና ሰራሽ ያልሆን ከ800,000 ብር በታች መግዛት ይቻላል::
መቼም አብይ እና ንግድ ባንክ ማባዛት ስለማይችሉ አይደለም:: ተከፋፍለውወስደውታል::