Page 1 of 1

የአማራው ክልል መሪ ይልቃል የብልፅግና ወንጌል አማኝ መሆኑን ያውቃሉ? አብይ ተፈር ተመስገን ይልቃል ታከል አበቤ ... ያው ናቸው

Posted: 15 Feb 2023, 07:19
by Jirta
የአማራን ክልል እያዋረደ ያለው ይልቃል የብልፅግና ወንጌል አማኝ የመደመር ፍልስፍና ተጠማቂ ናቸው:: እናም አማራ ሳይጠፋ ይ እንደማይሆንተስማምተው እየሰሩ ነው::አማራ ሆይ መሪህን ፍጠር:: ህዝብህ እያለቀ ነው::