ዶክተር መለሰ ወጉ፣ በኢትዮጵያ የጴንጤ ሃይማኖት ከጀመሩት 5 ሰዎች አንዱ፣ የዛሬ 65 አመት! መሰማት ያለበት ቁም ነገር !!!
እጅግ እግጅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ !! እንቁ የመርካቶ አዲስ ከተማ ልጅ ! ይህን ታሪክ ስሙ ! እኔ ልጅ ሆኜ ነው የማውቀው !! መሌ ሺ አመት ኑር!!! መለሰ ወጉን የመሰሉ ሰዎች በኢትዮጵያ መወለድ አቁመዋል !
Re: ዶክተር መለሰ ወጉ፣ በኢትዮጵያ የጴንጤ ሃይማኖት ከጀመሩት 5 ሰዎች አንዱ፣ የዛሬ 65 አመት! መሰማት ያለበት ቁም ነገር !!!
2፡40 ላይ ስለ አቢይ አህመድ ስልጣን ሰካራምነት ምን እንደ ሚል ስሙት ! እነዚህ ነበሩ እኛ የምናውቃቸው ኢትዮጵያዊያን !!!