Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

መንግስት ትኩረታችን ወደ ስንዴ ንትርክ ሊወስድ ፈልጏል:: እኛ ግን ትኩረታችን እንክርዳዶች ላይ ነው::መንግስት ያመነበትንና የልቡን ይሠራል:: በምላሱ ግን በተቃራኒ ህዝብ ይሸነግላል::

Post by Jirta » 15 Feb 2023, 00:37

መንግስት ከገበሬ በግፍ የሰበሰበውን ስንዴ ከማምረቻዋጋ በታች ገብያውን እስርቦ ገዝቶ ወደ ውጭ ላላኩ እያለ ነው::ከፈለገየለውምእንጅ ለአሶች ብሎ እንደነ ካናዳ ባህር ላይ ይድፋው::
እኛ አሁን አጀንዳችን
ንፅህት ቤተክርስቲያን ናት::
የንፁሃን ግድያ ነው::
የአማራ ዘር የማጥፋት ጥቃት ይቁም::
መንግስት መምራት አልቻለም ይውረድ ነው::
ድምፃችን ከፍ አድርገን እንጮኻለን::
አሁንነቅተናል ውረድ ነው ጥያቄያችን::