Page 1 of 1

ምስራቅ ስለ ፒኮክ ስላነሳ(ች) ፒኮክ ባማርኛ እንዴት ይተረጎማል ? ካልተገኘ ኣራምኛ ሊረዳ ይችላል።

Posted: 14 Feb 2023, 08:40
by Abe Abraham
ፒኮክ፡

በኣራምኛ ፥ ጣውሳ
በኣረብኛ ፥ ጣዉስ
በትግርኛ፥ ጣዉስ
በፋርስኛ ፥ ታቩስ
በቱርከኛ ፥ ታቩስ
በሱዋሂሊ ፥ ታኡሲ