Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አዋሽ ባንክ! ለሚታፈኑ ሰዎች ለሸኔም ብር የሚገባው በአዋሽ ባንክ በኩል ነው::ታከለ ኡማ ላባቱ እንዴት እንደከፈለ መረጃ አለን::

Post by Jirta » 14 Feb 2023, 06:55

በሰው 500,000 ብር በአዋሽ ባንክ እየተቀበሉ በሙከጥሪ እስከ ጫንጮ ሸኔ አማሮችን በማፈን መመላቻ ገንዘብ በአዋሽና ወሮምያ ባንክ በኩል እየተቀበለ ነው::
መንግስትም አቤቱታውን በቸልታ ያልፋል::የታከለ ኡማ አባትም ከፍለው ተለቀዋል::