Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ሦስት ነገር ላሳስባችሁ:: ቅዱስ ጊዮርጊስን ቅዱስ መርቆሪዎስን እና የጣሊያን አሸናፊ ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክሶችን!

Post by Jirta » 14 Feb 2023, 06:51

እነዚህ ሦስቱ ከአጅዛብ ጋር ሲዋጉ ከገዳይ አጥፊ ጋር ሲጋደሉ ሰይፍ ጦር ጎራዴ በእጃቸው ነበር::
ተነግሮ ተለምኖ አልመለስ ያለን አህዛብ ሳይፈው ቆርጠው ቆራርጠው አሸንፈዋል::

በተለይ ኢትዮጵያውያን እንደ ህዝብ ለዚህ ምሳሌ ናቸው::የዛሬ አህዛቦች እና ወራሪ ተስፋፊዎች ታሪክን አያቁም:: በኪሳቸው የራሳቸው የውርደትታሪክ ተሸክመው ረስተውታል::
ወሮሙማ የሚቀጣጠል የቅናት እሳት ነው ሁሉንነገር ይበላል:: በመጨረሻም የሚበላው ሲያጣ ራሱን ይበላል::