EBS የተባለ ቆሻሻ TV በአገር አለም አቀፍ አድማ ከስሮ እንዲዘጋ ለማድረግ እንነሳ!!!
የመፈንቅለ ኦርቶዶክስ ፋይናንሰር ሆኖ እንዴት 70 ሚሊዮን ተመልካቾች ያዩታል !! ምዕመን ተንስ ! ይህን አረመነኔ EBS አክስረን እንዝጋው !!
Re: EBS የተባለ ቆሻሻ TV በአገር አለም አቀፍ አድማ ከስሮ እንዲዘጋ ለማድረግ እንነሳ!!!
ትክክል! ማንም ኢትዮጵያን የሚወድ ይህን EBC Fana መመልከት የለበትም። ህዝብ የማያስተምር፥የማያነቃ፤እውነት የማይናገር፤ከህዝብ ጋር የማይቆም ዳሩ ግን የአምባገነን እና የዘር ማጽዳት ስራ አስኪያጅ የሆነውን የኦሮሙማ መሪ ድስኩር ማስተላለፊያ፤ማስፈራርያ የሆነን ቆሻሻ መከታተል ዝንብ በሞሰብ ላይ ባለ ማዕድ እንደ መጋበዝ ነው።
Boycott EBC!
Boycott EBC!
Re: EBS የተባለ ቆሻሻ TV በአገር አለም አቀፍ አድማ ከስሮ እንዲዘጋ ለማድረግ እንነሳ!!!
ጸረ-ኦርቶዶክስ የሆኑት የኦሮሙማ ውታፍ ነቃይ ባንኮች እና ቲቪ ነን ባዮችን ማግለል ህዝባዊ እርምጃ መሆን አለበት።
Boycott EBS and Awash Bank!
Boycott EBS and Awash Bank!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10970
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: EBS የተባለ ቆሻሻ TV በአገር አለም አቀፍ አድማ ከስሮ እንዲዘጋ ለማድረግ እንነሳ!!!
Amazing, pretty soon you will opose the Orthdox itself your own institution?. Aye Horus! That is why you are Eprp, destroy and leave in your image agenda not even rebuild