Page 1 of 1

ኢትዮጵያን የሚመሩት ዲክታተሩ ሳይሆን ሲኖዶሱና ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ናቸው!

Posted: 14 Feb 2023, 00:28
by Horus
ልብ ብላችሁ ተከታተሉ! ማነው የኢትዮጵያ መሪ? እስቲ በአርምሞ አስቡት! ማነው ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጽ ሆኖ ኢትዮጵያን እየመራ ያለው? ደግማችሁ ደሞ እስቲ እንደ ዶክተር ፕሮፌሰር ብሩክ ያሉት ኢትዮጵያዊያንና አረመነኔ አሸባሪ ያቢይ አህመድ አሊ ገዳዮችን አነጻጽሩ !!

Re: ኢትዮጵያን የሚመሩት ዲክታተሩ ሳይሆን ሲኖዶሱና ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ናቸው!

Posted: 14 Feb 2023, 00:44
by ethiopian
thank goodness ... Oromuma is not leading its own people , YAY

Re: ኢትዮጵያን የሚመሩት ዲክታተሩ ሳይሆን ሲኖዶሱና ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ናቸው!

Posted: 14 Feb 2023, 08:36
by Union
Anbeta akaleguzi aka euroland,
Since when terrorists should lead their own people? :lol:

ethiopian wrote:
14 Feb 2023, 00:44
thank goodness ... Oromuma is not leading its own people , YAY

Re: ኢትዮጵያን የሚመሩት ዲክታተሩ ሳይሆን ሲኖዶሱና ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ናቸው!

Posted: 14 Feb 2023, 12:37
by sarcasm
ፕሬዚደንቷ ለአቡነ አብርሃምና ለአቡነ ጴጥሮስ ቀይ መስመር ሰጠቻቸው

Re: ኢትዮጵያን የሚመሩት ዲክታተሩ ሳይሆን ሲኖዶሱና ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ናቸው!

Posted: 14 Feb 2023, 12:57
by Abere
ለአቡነ ማትያስ ለምን ቀረባቸው? እጅግ ይቀየሟታል። :lol: ዘረኛ ፕሬዚዳንት ናት ማለት ነው። ትግሬ ስለሆኑ ነው እርሳቸውን ያለሰመረችላቸው? :lol:
sarcasm wrote:
14 Feb 2023, 12:37
ፕሬዚደንቷ ለአቡነ አብርሃምና ለአቡነ ጴጥሮስ ቀይ መስመር ሰጠቻቸው