Page 1 of 1
It has started to sink in. TIGRAYANS are blaming tplf rodents for their sorry state
Posted: 13 Feb 2023, 17:06
by Weyane.is.dead
Better late than never
Re: It has started to sink in. TIGRAYANS are blaming tplf rodents for their sorry state
Posted: 13 Feb 2023, 17:32
by Abere
የትግራይ ህዝብ ከወያኔ ጋር እንድቀጥል የሚፈርድ በእውነት የትግራይ ህዝብ ቀንደኛ ጥላት ነው። በመጀመርያ የትግራይ ህዝብ በእራሱ ላይ ይህን መፍረድ የለበትም፤በመቀጠል የባዕዳን አገራት ይሁኑ ወይም የኦነግ ዐብይ አህመድ ለትግራይ ህዝብ አስበው ሳይሆን ለእራሳቸው በማሰብ የጫኑባቸው ቀንበር ነው። 50 አመታት በኋላ እንኳን መንቃት ካልቻሉ ለትውለደ ትውልድ የሚተላለፍ ችግር እና ስቃይ ይሆናል። ስለዚህ አሁንም ያ ከንቱ የወያኔ ትውልድ ያመጣውን የዕልቂት እና የውርደት በደል ሌላው የአሁኑ ትውልድ ሊያስወግደው ይገባል። አዲሱ ትውልድ መታገል ያለበት
1)ቅሪተ ወያኔን ከማንኛውም የሃላፊንት ቦታ ማስወገድ
2) የአገር አቀፍ ጸረ-ኦሮሙማ ትግል እና ንቅናቄ መደገፍ
3) የጎሳ ክልል እና የጎሳ ህገ-መንግስት ማፈራረስ - በምትኩ የዜግነት መብት እና ጥቅም ክብር እና የአገር ሎኡላዊነት የሚያስከብር የድሞክራሲ ስርዐት መፍጠር
Re: It has started to sink in. TIGRAYANS are blaming tplf rodents for their sorry state
Posted: 13 Feb 2023, 18:11
by Misraq
ወንድም አበረ አሁን ትግራይ ውስጥ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ሕወሃት ቢቀጥል መልካም ነው ባይ ነኝ፥፥ ምክንያቱም ወያኔ የፈለፈላቸው ግልገሎች ከወያኔ በላይ ከነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣሉና ከወያኔ በላይ አማራ ጠል ዋልታረገጥ መሆናቸው፥፥ ግዜ ካለህ ባይቶና ፥ ውድብ ነጻነትና የአረና ፓርቲዎችን ተመልከት፥፥በጣም ወጠጤዎች ናቸው፥፥
ህወሃት ካሰመረላቸውም ድንበር አልፈው አላውሃን ከወሎ እና መተማን ከጎንደር የሚመኙ ጉዶች ናቸው፥፥ ሕወሃትን እንደውም የሚወቅሱት ወልቃይትንና ራያን ሲዘርፍ ለምን በለጥ አድርጎ አልዘረፈም ነው፥፥ እነዚህ ወጠጤዎች ስልጣን ላይ ቢወጡ የትግራይ ሕዝብ በሙሉ አይተርፍም ይበላል
Re: It has started to sink in. TIGRAYANS are blaming tplf rodents for their sorry state
Posted: 13 Feb 2023, 18:21
by Follower
"ምስ ፈሰኽን እግርኽን ምእካብ", በለ ሰብኣይ
ምስ ተወገርካ ምድማር ትርጉም የቡሉይ
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
Re: It has started to sink in. TIGRAYANS are blaming tplf rodents for their sorry state
Posted: 13 Feb 2023, 18:22
by Abere
ምስራቅ:-
የእሳት ትራፊ ወይም እሳት የነካው ሰው መጥፎ ነው የሚል ብሂል አለ - የእሳት ቁራጭ። እነኝህ የጦርነት እሳት አቃጥሏቸው የተረፉት ጨርሰው መቃጠል ስለሚፈልጉ ጩኸታቸውን አያቆሙም። ትግራይ ውስጥ ያሉ ተቃዋሚነን የሚሉ በሙሉ ተገንጣይ እና ተስፋፊ መሆናቸውን አውቃለሁ። ለምሳሌ መሀሪ ዮሀንስ። በዚህ ጉዳይ ላይ ስብሃት ነጋ ለአንድ ወጠጤ ተገንጣይ ስለ ወልቃይት እና ራያ ያስረዳው ትዝ ይለኛል <እሳት ውስጥ ታስገቡናላችሆይ? አማራ ይሰጥሃልወይ?> እኔ ለመምከር የምፈለገው የተለየ ስብዕና ያላቸው ካሉ እንጅ የቃጠሎ ትራፊዎቹን አይደለም።
Misraq wrote: ↑13 Feb 2023, 18:11