Page 1 of 1

ጽንፈኝነት - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት

Posted: 13 Feb 2023, 08:32
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: ጽንፈኝነት - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት

Posted: 13 Feb 2023, 10:55
by Abere
sarcasm,

መሪያችሁ ዐብይ አህመድ እኮ ኦርቶዶክስ ማለት አገር ናት ነው ያለው - በእራሱ አንደበት። እርሱን አታምኑትም ማለት ነው? :lol:

እንድህ እንደ ዛሬው ላቲን ሳትማር፥
እኔ ኢትዮፒክ ነበርኩ ያቀናሁ አገር።

ውሸቴን እንደሆን ይናገር አለም፤
ኦርቶዶክስ ነበርኩ ዋልታ እና ማገር።

ወፍ እና ደበኔ -ሲንጫጩ ሰማሁኝ፥
ያላየሁ መስዬ እታዘባለሁኝ።

ውሸት እንደ አረፋ እያስደፈቃችሁ፤
ምነው ባልጀራ ቢጤያችሁን አጣችሁ?