Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሃይሌ ፊዳ መኢሶንና የጃዋር ኦነግ ተመሳሳይነት!

Post by Horus » 12 Feb 2023, 21:26

ሃይሌ ፊዳ በደርግ መንግስት ውስት የምስጢር 2ኛ መንግስት በማደራጀት ለኩዴታ ሲዘጋጅ ተቀድሞ ተበላ ። ጃዋርና የቀሩት በብልጽግና መንግስት ውስጥ 2ኛ የምስጢር መንግስት ዘርግተው ለኩዴታ እየተዘጋጁ ነው። ሞዴሉ አንድ ነው!