Page 1 of 1

Wither Oromo? ኦሮሞ ወዴት?

Posted: 12 Feb 2023, 16:53
by Horus
የተቀለበሰው የኦሮሞ ጥያቄ!

Re: Wither Oromo? ኦሮሞ ወዴት?

Posted: 12 Feb 2023, 17:06
by Horus

Re: Wither Oromo? ኦሮሞ ወዴት?

Posted: 12 Feb 2023, 17:07
by Abere
ቪድዮውን ገና አላዳመጥኩትም። ግን አንድ ነገር እስካሁን ያልገባኝ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ባወጣ ባወርደው እጅ እና እግሩ የጠፋ ሆነብኝ።
Horus wrote:
12 Feb 2023, 16:53
የተቀለበሰው የኦሮሞ ጥያቄ!

Re: Wither Oromo? ኦሮሞ ወዴት?

Posted: 12 Feb 2023, 17:24
by Horus
Abere wrote:
12 Feb 2023, 17:07
ቪድዮውን ገና አላዳመጥኩትም። ግን አንድ ነገር እስካሁን ያልገባኝ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ባወጣ ባወርደው እጅ እና እግሩ የጠፋ ሆነብኝ።
Horus wrote:
12 Feb 2023, 16:53
የተቀለበሰው የኦሮሞ ጥያቄ!
አበረ፣

ድንቅ ትንተና ነው ስማው! የኦሮሞ ጥያቄ እኩልነት ነበር። ያ ጥያቄ ከተመለሰ ቆይቷል። አሁን የኦሮሞ ጥያቄ የበላይነት (የሄጂሞኒ) ጥያቄ ነው ። የትንተናው ድምዳሜ ያ ነው። ትክክል ነው ። ዛሬ ኦሮሞ ይህን ሁሉ የሚታመሰው እና የሚጋጋጠው ከቀረው ኢትዮጵያዊ የበታች ስለሆነ ሳሆን ለጋሞና ከፋ ለጉራጌና ሃዲያ ክለስተር ካልፈጠርኩ፣ ጳጳስ ካልሾምኩ እያለ ነው ። ይህ ምኞት በለው ስህተተ እራሱ ኦሮሚያን ሌላ ትግሬ ያደርገwaል፣ አለ ምንም ጥርጥር የሚቀጥለው እርስበርስ ጦርነት ቀጠና ይሆናል!