Page 1 of 1

ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 15:29
by Abere
ከቅርቃር ወደ ቅርቃር (ማጥ) የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው። መቸም ማንም ጤነኛ ህሌና ያለው ወጣት ወይም ጎልማሳ የዐብይ መንግስት የወደቀ እና የሞተ መሆኑን ለማወቅ አይሳነውም። እያደረጋቸው ያሉ ከጭንቀት እና ከከፍተኛ ፍርሃት ድርጊቶች የመነጩ ሁሉ የእራሱ የስንብት መገለጫዎች ናቸው። የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ " አሸኙትም ወይ" እያሳጨፈረ ነው። የስልጣን ስካር እንደ አልኮል ከልክ በላይ ከሆነ አእምሮ አስቶ ይገድላል። ይህ ነው አሁን እየሆነ ያለው። ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ እብሪተኛ ሲገረሰስ እንደት እና በምን ሁኔታ አገሪቱ ልትረጋጋ እና ልትመራ ትችላለች የሚለው አብሮ መታሰብ የሚገባው ጉዳይ ነው። በኋላ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን የሽግግር ስርአት በሰላማዊ መንገድ ሊያመቻች የሚችል (ከልማደኛ ወታፍ ነቃይ እና አድርባዮች የጸዳ) ግብረ-ኃይል ከወዲሁ እውነተኛ ዜጎች ሊያስቡበት ይገባል። ሳይውል ሳያድር ይህ ግብረ-ሃይል መመስረት ይኖርበታል።

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 18:28
by Union
ከሳፋ ያመለጠች የታረደች ዶሮ ነው አብይ አሁን። ገና ብዙ ህዝብ በደም ያጨቀያል።

አዎ የውድቀቱም ምክንያት ደግሞ ተዋህዶ ነች። አመራር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተዋህዶ ምድረ PHD አለኝ የሚለውን መሀይም እያስተማረች ነው እንደምናየው። ስለዚህ ከአስተማሪዎቹ የሚወጣውን መንገድ ይዞ ስራ ላይ ማዋል የአዲሱ ግብረ ሀይል ስራ መሆን አለበት።

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 20:15
by Axumezana
ያለ፥ ትግራይ፥ተሳትፎ፥ በአብይ፥ ላይ፥ የተነሳው፥ቅዋሜ፥ ግብ፥ አይመታም። የአማራ፥ ኤሊቶች፥ ከኢሳያስ፥ጋር፥ እያንሾካሸኩ፥ ከምዕራብና፥ የከደቡብ ፥ትግራይ፥ የተፊናቀለው፥ ህዝብ፥ ወደ፥ ቀዬው፥ እንዳይመለስ፥አጥር፥ሰርተው፥ ወደ፥ ትግራይ፥ የሚሄዱ፥ መኪኖችን፥ እየከለከሉ፥ ከትግራይ፥ ህዝብ፥ ድጋፍ፥ ማግኘት፥ አይችሉም፥ እንድያውም፥ አብይ፥ ስልጣኑ፥ ላይ፥ እንዲቆይ፥ ድጋፍ፥ መስጠታቸው፥ አይቀርም። የኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያንም፥ ጦርነቱን፥ ስላጋጋለች፥ ከትግራይ፤ ህዝብ፥ድጋፍ፥ አታገኝም፥ የዘሩትን፥ ነውና፥ የሚታጨደው፤

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 20:28
by Abere

እኔ እስከሚገባኝ የአማራ ህዝብ የማይፈልገው ወያኔን እንጅ የትግራይን ህዝብ አይደለም። የአማራ ህዝብ ወያኔ ባይኖር ለትግራይ ህዝብ ቀድሞ ሟች ነበር። ትልቁ በአማራ እና በትግሬ መካከል ያለው የጥል ግድግዳ ወያኔ ነው። የአማራ ህዝብ ከፍተኛ የወያኔ ጥላቻ አለው። ያ ጥላቻ አሁን ከአብይ አህመድ በተለየ አያስመርጠውም።

የወያኔ እና የኦነግ -ብልጽግና የሴራ ጦርነት የበጣጠሰው ድር ቢኖር የአማራ እና በወያኔ ምክንያት መንምና የነበረችውን ትሥስር ነው። ለማንኛውም የትግራይ ህዝብ በመጀመርያ እንደት ነጻ ይወጣል? እንደት አገሩን እና ቤቱን ኢትዮጵያን አብሮ የላላውን ያጠብቃል፤ የፈረሰውን ይሰራል ነው? የግፈኛውን የጎሳ ስርዐት ማስወገድ ከማንም በላይ ለትግራይ ህዝብ ይጠቅማል - በዚህ ቢሳተፍ መልካም ነው። ሆኖም ግን ይህ ማለት ሌሎች ኢትዮጵያዊያን በእራሳቸው አያደርጉትም ማለት አይደለም። ይችላሉ ያደርጉታል። በዚህ አጋጣሚ ትግሬዎች ሌላ ተጨማሪ ስህተት ባይገቡ መልካም ነው። የኦነግ-ብልጽግና መንግስት የሚደገፍ አይደለም። ዘላቂ የአገር እና የህዝብ ጥቅም የግለሰብ የመኖር የዜግነት መብት ለማረጋገጥ ኦነግ-ብልጽግና መወገድ አለበት። ትግሬዎች በእራሳችሁ ላይ 9 ቁጥር ምስማር አትቀርቅሩ።

Axumezana wrote:
12 Feb 2023, 20:15

Posted: 12 Feb 2023, 21:22
by Axumezana
ወያኔን፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ እስከፈለገው፥ ድረስ፥ ሌሎች፥ ያንን፥ ማክበር፥ ግዴታ፥ ነው። ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ ቡዳ፥ ነው፥ እንደሚባለው፥ ነው። ለዝያ፥ ነው፥ ኢትዮጵያን፥ እንድነት፥ የሚያስጠብቀውና፥ የሚያስቀጥለው፥ የትግራይና፥ የኦሮሞ፥ ስትራተጂክ፥ ትስስር፥ ነው፥ የምለው፥ ወያኔ፥ ካልጠፋ፥ ሞቼ፥ እገኛለሁ፥ የሚለው፥ የኢሳያስ፥ ንድፈ፥ ሃሳብ፥ የአማራ፥ ኤልቶች፥ ያለምንም፥ ጥያቄ፥ ተቀብለው፥ ተግባራዊ፥ ለማድረግ፥ ሲንቀሳቀሱ፥ ከዋናው፥ የመሀል፥ አገር፥ ጉዳያቸው፥ ተዘናግተው፥ እዚህ፥ ደርሰናል፥ ለወደፊትም፥ ይቀጥላል። ማንኞውም፥ የትግራይ፥ ፖለቲከኛ፥ ለአማራ፥ ህዝብ፥ መሪ፥ መምረጥ፥ እንደሌለበት፥ ሁሉ፥ ማንኞውም፥ የእማራ፥ ፖለቲከኛ፥ በትግራይ፥ አመራር፥ ላይ፥ ጣልቃ፥ መግባት፥ እይችልም። አብይ፥ ግን፥ ከፋፍሎ፥ ለመግዛት፥ይኸን፥ የሚፈልገው፥ ነው።

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 22:11
by Union
Agame tplf

You irrelevant :lol: :lol:

Axumezana wrote:
12 Feb 2023, 21:22
ወያኔን፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ እስከፈለገው፥ ድረስ፥ ሌሎች፥ ያንን፥ ማክበር፥ ግዴታ፥ ነው። ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ ቡዳ፥ ነው፥ እንደሚባለው፥ ነው። ለዝያ፥ ነው፥ ኢትዮጵያን፥ እንድነት፥ የሚያስጠብቀውና፥ የሚያስቀጥለው፥ የትግራይና፥ የኦሮሞ፥ ስትራተጂክ፥ ትስስር፥ ነው፥ የምለው፥ ወያኔ፥ ካልጠፋ፥ ሞቼ፥ እገኛለሁ፥ የሚለው፥ የኢሳያስ፥ ንድፈ፥ ሃሳብ፥ የአማራ፥ ኤልቶች፥ ያለምንም፥ ጥያቄ፥ ተቀብለው፥ ተግባራዊ፥ ለማድረግ፥ ሲንቀሳቀሱ፥ ከዋናው፥ የመሀል፥ አገር፥ ጉዳያቸው፥ ተዘናግተው፥ እዚህ፥ ደርሰናል፥ ለወደፊትም፥ ይቀጥላል። ማንኞውም፥ የትግራይ፥ ፖለቲከኛ፥ ለአማራ፥ ህዝብ፥ መሪ፥ መምረጥ፥ እንደሌለበት፥ ሁሉ፥ ማንኞውም፥ የእማራ፥ ፖለቲከኛ፥ በትግራይ፥ አመራር፥ ላይ፥ ጣልቃ፥ መግባት፥ እይችልም። አብይ፥ ግን፥ ከፋፍሎ፥ ለመግዛት፥ይኸን፥ የሚፈልገው፥ ነው።

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 22:14
by Axumezana
Union

You master Agamew Issu claims " game over" but he talks about TPLF for hrs ! What a contradiction!

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 22:19
by sun
Abere wrote:
12 Feb 2023, 15:29
ከቅርቃር ወደ ቅርቃር (ማጥ) የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው። መቸም ማንም ጤነኛ ህሌና ያለው ወጣት ወይም ጎልማሳ የዐብይ መንግስት የወደቀ እና የሞተ መሆኑን ለማወቅ አይሳነውም። እያደረጋቸው ያሉ ከጭንቀት እና ከከፍተኛ ፍርሃት ድርጊቶች የመነጩ ሁሉ የእራሱ የስንብት መገለጫዎች ናቸው። የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ " አሸኙትም ወይ" እያሳጨፈረ ነው። የስልጣን ስካር እንደ አልኮል ከልክ በላይ ከሆነ አእምሮ አስቶ ይገድላል። ይህ ነው አሁን እየሆነ ያለው። ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ እብሪተኛ ሲገረሰስ እንደት እና በምን ሁኔታ አገሪቱ ልትረጋጋ እና ልትመራ ትችላለች የሚለው አብሮ መታሰብ የሚገባው ጉዳይ ነው። በኋላ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን የሽግግር ስርአት በሰላማዊ መንገድ ሊያመቻች የሚችል (ከልማደኛ ወታፍ ነቃይ እና አድርባዮች የጸዳ) ግብረ-ኃይል ከወዲሁ እውነተኛ ዜጎች ሊያስቡበት ይገባል። ሳይውል ሳያድር ይህ ግብረ-ሃይል መመስረት ይኖርበታል።

That is only in your hallucinated daydreams and paranoid nightmares. Stop smoking and sniffing too much otherwise you will keep f@rting a lot from your back hole and vomiting a lot from your cursed front hole, and through that ending your life barking like mad dog and shaming yourself in front of your lord. Hopefully the church may device some methods to chain savage mad dogs like you in time. EVIL!

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 22:39
by sun
Abere wrote:
12 Feb 2023, 20:28

እኔ እስከሚገባኝ የአማራ ህዝብ የማይፈልገው ወያኔን እንጅ የትግራይን ህዝብ አይደለም። የአማራ ህዝብ ወያኔ ባይኖር ለትግራይ ህዝብ ቀድሞ ሟች ነበር። ትልቁ በአማራ እና በትግሬ መካከል ያለው የጥል ግድግዳ ወያኔ ነው። የአማራ ህዝብ ከፍተኛ የወያኔ ጥላቻ አለው። ያ ጥላቻ አሁን ከአብይ አህመድ በተለየ አያስመርጠውም።

የወያኔ እና የኦነግ -ብልጽግና የሴራ ጦርነት የበጣጠሰው ድር ቢኖር የአማራ እና በወያኔ ምክንያት መንምና የነበረችውን ትሥስር ነው። ለማንኛውም የትግራይ ህዝብ በመጀመርያ እንደት ነጻ ይወጣል? እንደት አገሩን እና ቤቱን ኢትዮጵያን አብሮ የላላውን ያጠብቃል፤ የፈረሰውን ይሰራል ነው? የግፈኛውን የጎሳ ስርዐት ማስወገድ ከማንም በላይ ለትግራይ ህዝብ ይጠቅማል - በዚህ ቢሳተፍ መልካም ነው። ሆኖም ግን ይህ ማለት ሌሎች ኢትዮጵያዊያን በእራሳቸው አያደርጉትም ማለት አይደለም። ይችላሉ ያደርጉታል። በዚህ አጋጣሚ ትግሬዎች ሌላ ተጨማሪ ስህተት ባይገቡ መልካም ነው። የኦነግ-ብልጽግና መንግስት የሚደገፍ አይደለም። ዘላቂ የአገር እና የህዝብ ጥቅም የግለሰብ የመኖር የዜግነት መብት ለማረጋገጥ ኦነግ-ብልጽግና መወገድ አለበት። ትግሬዎች በእራሳችሁ ላይ 9 ቁጥር ምስማር አትቀርቅሩ።

Axumezana wrote:
12 Feb 2023, 20:15
ያለ፥ ትግራይ፥ተሳትፎ፥ በአብይ፥ ላይ፥ የተነሳው፥ቅዋሜ፥ ግብ፥ አይመታም። የአማራ፥ ኤሊቶች፥ ከኢሳያስ፥ጋር፥ እያንሾካሸኩ፥ ከምዕራብና፥ የከደቡብ ፥ትግራይ፥ የተፊናቀለው፥ ህዝብ፥ ወደ፥ ቀዬው፥ እንዳይመለስ፥አጥር፥ሰርተው፥ ወደ፥ ትግራይ፥ የሚሄዱ፥ መኪኖችን፥ እየከለከሉ፥ ከትግራይ፥ ህዝብ፥ ድጋፍ፥ ማግኘት፥ አይችሉም፥ እንድያውም፥ አብይ፥ ስልጣኑ፥ ላይ፥ እንዲቆይ፥ ድጋፍ፥ መስጠታቸው፥ አይቀርም። የኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያንም፥ ጦርነቱን፥ ስላጋጋለች፥ ከትግራይ፤ ህዝብ፥ድጋፍ፥ አታገኝም፥ የዘሩትን፥ ነውና፥ የሚታጨደው፤
The more you spit bullsh!t vulgar garbage day and night taking off your dirty pants and flirt with one side and then turn towards other bending deep and showing your deep as$$ hole means that all parties will consider you as a gone mad cheap street corner prostitute of the last century.

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 12 Feb 2023, 23:36
by Right
TPLF and the people of Tigray & PP/OLF and the Oromo people are absolutely different.
It is the key for a lasting solution. It is the elites who promote a difference for their own benefit.

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 13 Feb 2023, 10:42
by Abere
sun, the gelada baboon

You are pumping chest while your sh!t orommuma is in its death-bed. You very well know it last breath is soon to be taken away - but your fake hula hoop aims at only to trick innocents. At this time, PP-OLF is a public toilet everyone avoids to pass by. Anyway, your are hula hoop queen baboon. Right now, PP-OLF Abiy Ahmed's regime is in its death bed - it is being awaited when its life ends and burial ceremony for the sh!t orommuma be arranged. The title of this thread is about arrangement of burial ceremony of the OLF era and forming taskforce of stewardship into ushering peaceful transitional time. Once that happen, you will be taught what law and order really means. Until that happens keep your baboon style hula hoop and defecating all over, that is what monkeys do business.

No ethnic group leave every stone unturned to hit and kill Orommuma, anti-humanity and anti-civilization.

sun wrote:
12 Feb 2023, 22:19

That is only in your hallucinated daydreams and paranoid nightmares. Stop smoking and sniffing too much otherwise you will keep f@rting a lot from your back hole and vomiting a lot from your cursed front hole, and through that ending your life barking like mad dog and shaming yourself in front of your lord. Hopefully the church may device some methods to chain savage mad dogs like you in time. EVIL!

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 13 Feb 2023, 12:41
by Misraq
Abiy Ahmed is so foolish to think that current generation will tolerate his TPLF styled administration where he will be a dictator protected by fanatic oromos and enabling them to $uck the resource and robe others with impunity. This route will put Oromos in danger more than anyone. First, they will be hated just like Tigrayans were hated for their collaboration with TPLF and 2nd communication and information speed is not the same like 28 years ago. Thanks to social medias and many other communication tools, what is done in any corner of the country will be heard through out the country in a mere 2 days. The Orothodox fiasco is one example to that

Re: ከቅርቃር (ማጥ) ወደ ቅርቃር የምትራወጠው የዐብይ አህመድ ስልጣን ነፍሷ እየወጣ ነው።

Posted: 13 Feb 2023, 21:49
by sun
Those who dig graves for others will themselves fall in it and get buried in it. That will surely be your fate as you are asking for it.If you think that it is on its death bed why don't you go out and celebrate with great fanfare instead of crying, bursting in to tears and moaning day and night, online and offline? Kift aaf qizenam xooxaa! :lol:
Abere wrote:
13 Feb 2023, 10:42