የዲክታተሩ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ እርምጃዎች!
Posted: 12 Feb 2023, 13:32
የመፈንቅለ ሲኖዶስ ቡድን እየፈረሰ አቢይ ግን አሁንም ኦርቶዶክስ ማዋከቡን ቀጥሏል! ሰካራም የጎሳ ጎረምሶች እብደት!
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:10ይህ የችግር ጊዜ ይለፍ እንጂ ጉራጌን ሰብስቦ ወደ ጉረኣ መለክ ነዉ።
ትግዕስትም መጠን ኣለዉ።
me going crazy? For what?Abere wrote: ↑12 Feb 2023, 15:45You are going crazy. Calm down, You will soon accept the new reality. የአብይ አህመድ ስልጣን እንደ ጧት ጤዛ በቅርብ ይረግፋል - አንተም ልብህ ያርፋል። ጉራጌ የትም አይሄድም - የሚሄደው አብይ አህመድ እና ኦሮሙማ ኦነግ ነው። እንደ አመድ ቡን ብለ ይጠፋሉ።አፋችሁ እና እዳችሁ ብቻ ለኦሮሞ እንዳይተርፈው።
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:10ይህ የችግር ጊዜ ይለፍ እንጂ ጉራጌን ሰብስቦ ወደ ጉረኣ መለክ ነዉ።
ትግዕስትም መጠን ኣለዉ።
አንተ ፋንዲያ በዚያ ሰላም ወዳዱ ሕዝብ ላይ ያን ቆሻሻ ኮማንድ ፖስት የጫንክ ቀን ነግሬህ ነበር! ትግሉን አዲሳባ አፍንጫህ ስር እናመጣዋለን ብዬህ ነበር !! አሁን በሙዚቃው ተዝናናDefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:10ይህ የችግር ጊዜ ይለፍ እንጂ ጉራጌን ሰብስቦ ወደ ጉረኣ መለክ ነዉ።
ትግዕስትም መጠን ኣለዉ።
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:49me going crazy? For what?Abere wrote: ↑12 Feb 2023, 15:45You are going crazy. Calm down, You will soon accept the new reality. የአብይ አህመድ ስልጣን እንደ ጧት ጤዛ በቅርብ ይረግፋል - አንተም ልብህ ያርፋል። ጉራጌ የትም አይሄድም - የሚሄደው አብይ አህመድ እና ኦሮሙማ ኦነግ ነው። እንደ አመድ ቡን ብለ ይጠፋሉ።አፋችሁ እና እዳችሁ ብቻ ለኦሮሞ እንዳይተርፈው።
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:10ይህ የችግር ጊዜ ይለፍ እንጂ ጉራጌን ሰብስቦ ወደ ጉረኣ መለክ ነዉ።
ትግዕስትም መጠን ኣለዉ።
የዉሃ ሽታ ሆኖ ለቀረዉ መፈንቅለ መንግስት?
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 15:10ይህ የችግር ጊዜ ይለፍ እንጂ ጉራጌን ሰብስቦ ወደ ጉረኣ መለክ ነዉ።
ትግዕስትም መጠን ኣለዉ።