የራሳችሁን መላ ምት የምታውቁ ደግሞ በመረጃ ሃሳብ ስጡ::
Posted: 12 Feb 2023, 11:17
ቋንቋ ወዘተ የሚለውን ዝባዝንኬ ትተን እስኪ ሎጂካል ሳይንሳዊና ፖለቲካዊ መላምት ትንታኔ ስጡን:: እብይ ለምን ኦርቶዶክስን መክፈል ፈለግ?
እርግጥ ነው እርሱ ከሰው አልፎ የፈጣሪን ያህል ራሱን ማየቱ የትቢእት ውጤት ነው አላለሁ:: የእኔ እንድ መላምት ነው::
እርግጥ ነው እርሱ ከሰው አልፎ የፈጣሪን ያህል ራሱን ማየቱ የትቢእት ውጤት ነው አላለሁ:: የእኔ እንድ መላምት ነው::