Page 1 of 1
በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 09:23
by Revelations
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 09:43
by Revelations
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 09:48
by Revelations
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 10:03
by Revelations
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 10:50
by Assegid S.
መመለሳቸው መልካም ነው፤ ይሁንና ግን ቤተክርስቲያኗ እና መንግስት ድርድር ከማድረጋቸው በፊት ሹመቱን (ሲመቱን) አልቀበልም ብለው ይቅርታ ከጠየቁት ኣንድ አገልጋይ እኩል ዋጋ አልሰጣቸውም። ለምን የሚለውን ጥያቄ መመለስ አይኖርብኝም ምክንያቱም ለሁሉም ሰው ግልፅ ስለሆነ።
በእኔ እምነት እነዚህ ህገወጥ ሹመት ሰጪዎች እና ሹመት ተቀባዮችን ቤተክርስቲያኗ ይቅርታቸውን ተቀብላ ወደ ቀድሞ ማዕረጋቸው የምትመልሳቸው ከሆነ ... ደሞዛቸውን እየተቀበሉ፣ ምንዳቸውን እየበሉ ይቀመጡ እንጂ ቢያንስ ለሁለትና ሦስት ዓመታት ከየትኛውም የቤተክርስቲያን አገልግሎት አስፈፃሚነት ማገድ አለባት ባይ ነኝ። ከዚህም አልፎ ... ከማዕረጋቸው ሁለትና ሦስት ደረጃም ወደ ታች ብታወርዳቸው ደስተኛ ነኝ። No matter what, everyone should be accountable for his / her act and bag the retort.
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 14:22
by Revelations
Assegid S. wrote: ↑12 Feb 2023, 10:50
መመለሳቸው መልካም ነው፤ ይሁንና ግን
ቤተክርስቲያኗ እና መንግስት ድርድር ከማድረጋቸው በፊት ሹመቱን (ሲመቱን) አልቀበልም ብለው ይቅርታ ከጠየቁት ኣንድ አገልጋይ እኩል ዋጋ አልሰጣቸውም። ለምን የሚለውን ጥያቄ መመለስ አይኖርብኝም ምክንያቱም ለሁሉም ሰው ግልፅ ስለሆነ።
በእኔ እምነት እነዚህ ህገወጥ ሹመት ሰጪዎች እና ሹመት ተቀባዮችን ቤተክርስቲያኗ ይቅርታቸውን ተቀብላ ወደ ቀድሞ ማዕረጋቸው የምትመልሳቸው ከሆነ ... ደሞዛቸውን እየተቀበሉ፣ ምንዳቸውን እየበሉ ይቀመጡ እንጂ
ቢያንስ ለሁለትና ሦስት ዓመታት ከየትኛውም የቤተክርስቲያን አገልግሎት አስፈፃሚነት ማገድ አለባት ባይ ነኝ። ከዚህም አልፎ ... ከማዕረጋቸው ሁለትና ሦስት ደረጃም ወደ ታች ብታወርዳቸው ደስተኛ ነኝ። No matter what, everyone should be accountable for his / her act and bag the retort.
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 14:39
by DefendTheTruth
There is something in the optics: the guy didn't want to wear dark (like the others in the picture), but why? If he indeed asked for foregiveness, hopefully wholeheartidly?
I read into that "I am not part of that",
እግዚያብሔር ከጥቁር ይሰዉራችዉ
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 12 Feb 2023, 18:10
by Revelations
DefendTheTruth wrote: ↑12 Feb 2023, 14:39
There is something in the optics: the guy didn't want to wear dark (like the others in the picture), but why? If he indeed asked for foregiveness, hopefully wholeheartidly?
I read into that "I am not part of that",
እግዚያብሔር ከጥቁር ይሰዉራችዉ
እግዚኦ ሰውረነ ከደናቁርት!
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 13 Feb 2023, 00:03
by Revelations
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 13 Feb 2023, 15:30
by DefendTheTruth
ወደ የጭለማ ዘመን (aka. dark age) እያጎተቱ ከድንቁርና ይሰዉረን ማለት አለ እንዴ?
Re: በተከፈተው መንገድ የተመለሱት [VIDEO]
Posted: 13 Feb 2023, 15:41
by Abere
The flock fleeing the wolf left the wolf with empty seats at the church. What an effective boycott by the Orthodox church followers in Harrarghe. Amazing! That is how you stop OLF thugs.