መሞት የውሰነን እንዴት የሀሰት ወሬ ያሸማቀዋል: መንግስት በቅርቡ ትላንት በተከለከሉት ሚዲያዎች የሚለቀቅ የሐሰት ዶክመንተሪ እያዘጀ ነው::
Posted: 12 Feb 2023, 06:53
በቅርቡ ብልፅግናን የተቅላቀለው ትህነግ በሰጠው መመሪያ መሰረት በወሮሞ ደህንነቶች የሚቀነባበር የሀሰት ዶክመንተሪ ይሰራል ይለቀቃል::
ይህም በጅሉ መንግስት አባቶችን ለማሸማቀቅ ታስቦ ነው::
ያልገባቸው ነገር ግን አባቶች ለመሸማቀቅ ቀርቶ ለመሞት መቁረጣቸውን መርሳታቸው ነው::
ይህም በጅሉ መንግስት አባቶችን ለማሸማቀቅ ታስቦ ነው::
ያልገባቸው ነገር ግን አባቶች ለመሸማቀቅ ቀርቶ ለመሞት መቁረጣቸውን መርሳታቸው ነው::