Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አቡን እብርሃም የናቡቴን የወይን ርስት ገድሎ የዘረፈውን እካእብን የገሰፀን ነብዩ ኤሊያስ ይመስላሉ!

Post by Jirta » 12 Feb 2023, 03:22

አካእብ የመጀመሪያውን ተግሳፅ አግኝቷል:: አሁን እንደ ፈርኦንና ሙሴ ዘመን አስር እድል የለም::
ባፈሰሰው የንፁሃን ደም ልክ የብልፅግናን ድምም ውሾች እንዲልሱት እወቁ::