Page 1 of 1

ኮማንድ ፖስት ለትህነጉ ወያኔ እድሜ የጨመረለት እንድ አመት ብቻ ነው::በእንድ አመትም ሦስት ጊዜ ኮማን ... ሲል ነበር

Posted: 12 Feb 2023, 02:54
by Jirta
ኮማንድ ፖስት ለትህነጉ ወያኔ እድሜ የጨመረለት እንድ አመት ብቻ ነው::በእንድ አመትም ሦስት ጊዜ ኮማንድ ፖስ ጥለዋል:: ቢጨንቃቸው ከህዝቡ ጋር ተወዋይተን በህዝቡ ላይ ኮማንድ ፖስት አራዘምን ብለው ነበር ጴንጤው ኃይለማርያም::
እሁን ደግሞ ዛፍ ቀቢው ጴንጤ ዋቄፈታ በኮማንድ ፖስት ስንት ወር ይቆይ ይሆን?