Page 1 of 1

ለጋራ ግብረሃይሉ የተሰጠ ምላሽ: መንግስት አሁን በስነልቦና ወድቋል:: የሚቀረው ግን በጀት ሠራዊት እና ቢሮክራሲው ቀስ በቀስ መናድ ይሆናል::

Posted: 12 Feb 2023, 02:34
by Jirta
መንግስት አሁን በስነልቦና ወድቋል:: የሚቀረው ግን በጀት ሠራዊት እና ቢሮክራሲው ቀስ በቀስ መናድ ይሆናል::
አህዛብ እጃችሁን ሰብስቡ::
ይልቅ ህዝብ ላይ እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ::
ውራ ሰብስባችሁበስሙ ግፍ ሰርታችሁወሮሞን ያለ ሀጢያቱ ዋጋ እንዳታስከፍሉት::