Page 1 of 1

የደህንነት ግብረ ሃይል በጊዚያዊው ኮምንድ ፖስት ከማንኛውም ሰልፍ ተቆጠቡ ብሏል:: እነዚህ ሰዎች የተቀበሉትን ህገ አራዊት አያውቁትም አያከብሩትም:: ለመጨቆን ብቻ ይጠቀሙበታል::

Posted: 12 Feb 2023, 02:30
by Jirta
እንዲሁም ኅብረተሰቡ እራሱን፣ ቤተሰቡንና ልጆቹን ከማንኛውም ሰልፍ ወይም ሁከትና ግርግር ከሚፈጥሩ እንቅስቃሴዎች እንዲጠበቁ ማድረገ እንደሚገባው የጋራ ግብረ-ኃይሉ አሳስቧል።
እነዚህ ሰዎች ህገመንግስቱን አያውቁትም::