“ዝንጀሮ አይደለሁም!”
Posted: 11 Feb 2023, 22:59
Abere wrote: ↑12 Feb 2023, 19:38ዕብደት ሲበዛ እንድህ ነው። መለስ ዜናዊ እንድሁ የትግሬን ህዝብ ወርቅ ነህ ብሎት ነበር። ያን ብዙዎች እውነት መስሏቸው ወያኔን ተከትለው ውሃ እንደ ገባ አሞሌ ጨው ቀልጠው ቀሩ። ይህ ጅል ተረኛ ጭራሽ አዳም ኦሮሞ ነበር ብሎት አረፈ።እርሱም ከውሃ ነው የወጣው ይለናል።ታዲያ አባ ገዳይ የበሬ ቀንድ አስመስሎ ከግንባሩ ላይ የሚቸክለው ወሸላ በኋላ የተገኘ መሆኑን ለማሳየት ነው። ኦ ኦሮሞ አንተ ውሃ ወትገብዕ ውስተ ውቅያኖስ
![]()
![]()
ግን የገረመኝ ደግሞ ይህ ጅል አባ ብህርይ የጻፉትን ግን ይዘልፋል። ቀደም ብለው ጽፈው ነበር ኦሮሞዎች ከባህር ብቅ አሉ ወይም ከባህር ነው የተገኘነው ይላሉ በማለተ ስለጻፉ። በመሀል አማራ አካባቢ ይህን ጉዳይ ሲያብራሩት ከባህር ገማ ነው ኦሮዎች በ16ኛው ከፍለ ዘመን የመጡት ብለው ይናገራሉ።
Selam/ wrote: ↑12 Feb 2023, 19:52ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ፥ እኔ የእግዚአብሄር ልጅ ነኝ፤ እነዚህ ግራ የገባቸው የተቅበዘበዙ ሰዎች፣ ከፈለጉ የአሳነባሪ ወይንም የግመሬ ዝንጀሮ ልጅ ነን ይበሉ።