Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

“ዝንጀሮ አይደለሁም!”

Post by Selam/ » 11 Feb 2023, 22:59

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ዝንጀሮ አይደለሁም!”

Post by Selam/ » 12 Feb 2023, 19:19

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: “ዝንጀሮ አይደለሁም!”

Post by Abere » 12 Feb 2023, 19:38

ዕብደት ሲበዛ እንድህ ነው። መለስ ዜናዊ እንድሁ የትግሬን ህዝብ ወርቅ ነህ ብሎት ነበር። ያን ብዙዎች እውነት መስሏቸው ወያኔን ተከትለው ውሃ እንደ ገባ አሞሌ ጨው ቀልጠው ቀሩ። ይህ ጅል ተረኛ ጭራሽ አዳም ኦሮሞ ነበር ብሎት አረፈ። :mrgreen: እርሱም ከውሃ ነው የወጣው ይለናል።ታዲያ አባ ገዳይ የበሬ ቀንድ አስመስሎ ከግንባሩ ላይ የሚቸክለው ወሸላ በኋላ የተገኘ መሆኑን ለማሳየት ነው። ኦ ኦሮሞ አንተ ውሃ ወትገብዕ ውስተ ውቅያኖስ :lol: :lol:

ግን የገረመኝ ደግሞ ይህ ጅል አባ ብህርይ የጻፉትን ግን ይዘልፋል። ቀደም ብለው ጽፈው ነበር ኦሮሞዎች ከባህር ብቅ አሉ ወይም ከባህር ነው የተገኘነው ይላሉ በማለተ ስለጻፉ። በመሀል አማራ አካባቢ ይህን ጉዳይ ሲያብራሩት ከባህር ገማ ነው ኦሮዎች በ16ኛው ከፍለ ዘመን የመጡት ብለው ይናገራሉ።

Selam/ wrote:
12 Feb 2023, 19:19

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ዝንጀሮ አይደለሁም!”

Post by Selam/ » 12 Feb 2023, 19:52

ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ፥ እኔ የእግዚአብሄር ልጅ ነኝ፤ እነዚህ ግራ የገባቸው የተቅበዘበዙ ሰዎች፣ ከፈለጉ የአሳነባሪ ወይንም የግመሬ ዝንጀሮ ልጅ ነን ይበሉ።
Abere wrote:
12 Feb 2023, 19:38
ዕብደት ሲበዛ እንድህ ነው። መለስ ዜናዊ እንድሁ የትግሬን ህዝብ ወርቅ ነህ ብሎት ነበር። ያን ብዙዎች እውነት መስሏቸው ወያኔን ተከትለው ውሃ እንደ ገባ አሞሌ ጨው ቀልጠው ቀሩ። ይህ ጅል ተረኛ ጭራሽ አዳም ኦሮሞ ነበር ብሎት አረፈ። :mrgreen: እርሱም ከውሃ ነው የወጣው ይለናል።ታዲያ አባ ገዳይ የበሬ ቀንድ አስመስሎ ከግንባሩ ላይ የሚቸክለው ወሸላ በኋላ የተገኘ መሆኑን ለማሳየት ነው። ኦ ኦሮሞ አንተ ውሃ ወትገብዕ ውስተ ውቅያኖስ :lol: :lol:

ግን የገረመኝ ደግሞ ይህ ጅል አባ ብህርይ የጻፉትን ግን ይዘልፋል። ቀደም ብለው ጽፈው ነበር ኦሮሞዎች ከባህር ብቅ አሉ ወይም ከባህር ነው የተገኘነው ይላሉ በማለተ ስለጻፉ። በመሀል አማራ አካባቢ ይህን ጉዳይ ሲያብራሩት ከባህር ገማ ነው ኦሮዎች በ16ኛው ከፍለ ዘመን የመጡት ብለው ይናገራሉ።

Selam/ wrote:
12 Feb 2023, 19:19

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: “ዝንጀሮ አይደለሁም!”

Post by Abere » 12 Feb 2023, 20:12

ይህ እኮ የጦዘ ከጎሰኝነት የመነጨ ዕብደት ነው። ማንኛውም ማህበረሰብ ተረት ተረት ወይም አፈታሪክ/myth/ አለው - ከዚህ መጣ ከዚያመጣን አይነት። በድፍረት ግን የሰው ልጅ ሁሉ ከኦሮሞ ነው የመጣው ማለት በሽተኛነት ነው። ለ 8 ቢልዮን የአለም ህዝብ ከ 27 ሚልዮን ኦሮሞ ነው የመጣው ማለት ምን ይባላል። ልክ ይህንን ነው አብይ አህመድ የሚያስበው። ከአፍሪካ 1ቁጥር እያለ ይደሰኩራል። ገና የስታቲስቲካል አብላጫ (majority) በኢትዮጵያ እንኳን ሳይኖረው።ይህ የተሳሳተ አካሂድ የኦሮሞን ህዝብ በመጨረሻ ይጎዳዋል።
Selam/ wrote:
12 Feb 2023, 19:52

Post Reply